ኢትዮጵያውያን እጩ በኾኑበት የዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት ኬንያዊቷ አትሌት በሕዝብ ድምጽ እየመራች ነው።

በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያን በድል ላኮሩ አትሌቶች ቀላል ውለታ ብንውልስ?! ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለም አትሌቲክስ ተቋም የዓመቱ ምርጥ አትሌት እጩዎችን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። በዓመቱ አስደናቂ አቋም ያሳዩ አትሌቶች በተካተቱበት የሴቶች ምርጥ እጬ ኢትዮጵያውያኑ...

ከ12ሺህ በላይ የሥራ ላይ ሠልጣኞችን ተቀብሎ እያሠለጠነ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ...

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሥራ ላይ ሥልጠና በመሥጠት ውጤታማ ሥራ እንዲሠራ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ በተለይም የአማራ ክልል የሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ሥራዎች በእውቀት እና በክኅሎት ላይ ተመሥርተው እንዲሠሩ ለማሥቻል በተለያዩ...

3ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በካይሮ ተጀመረ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሶስተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ በካይሮ ተጀምሯል። በድርድሩ ላይ ባልተፈቱ የቴክኒካል እና የሕግ ማእቀፍ ጉዳዮች የተሻለ ውጤት ላይ ለመድረስ...

“የሀገሪቱን ቁልፍ የኢንፎርሜሽን መሰረተ-ልማት ደኅንነትን በማረጋገጥ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች የማስጠበቅ ሥራዎችን እየሠራን ነው” የኢንፎርሜሽን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውንና ሉዓላዊነታቸውን መጠበቅ እንዲችሉ የዜጎችን የሳይበር ደህንነት ንቃተ ሕሊና ማጎልበት እንደሚገባቸው የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ ገለጹ። ዋና ዳይሬክተሩ ይህን ያሉት 4ኛው የሳይበር ደኅንነት...

“በሀገራችን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በቤተክርስቲያንም እንከን የለሽ አንድነት እንዲረጋገጥ በብርቱ መሥራት ይኖርብናል” የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱሥ ሲኖዶስ ዓመታዊ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ብጹዕ ወቅዱሥ አቡነ ማቲያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳሥ ዘአክሱም...