“በትምህርት ጥራት ላይ እያጋጠሙ ያሉ ሥብራቶችን ለማከም ከቅድመ መደበኛ ተማሪዎች ጀምሮ በትኩረት መሥራት ይጠበቃል”...

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ በ2015 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተናን ከወሰዱ 2 ሺህ 364 ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ውጤት ያሥመዘገቡት 193 ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡ ውጤቱ ከ2014 የተማሪዎች ውጤት ጋር ሲነጻጸር...

“የሀገር በቀል እውቀት መጥፋት ለቅርስ ጥገና አንዱ ፈተና ነው” የቅርስ ጥናት ባለሙያ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር በቀል እውቀት የተገነባውን ቅርስ በዘመናዊ እውቀት መጠገን አልተቻለም። በጥንት ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም መንፈሳዊ ጉዞ ማድረግ የተለመደ ነበር። ነገር ግን ኢየሩሳሌምን ለመሳለም በሚጓዙ ...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሪስክ ካፓሲቲ ካምፓኒ (ARC)ን መቀላቀል የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራረመች።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሪስክ ካፓሲቲ ካምፓኒ (ARC) የአፍሪካ ኅብረት ኤጀንሲን መቀላቀል የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራርማለች። በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሬታ...

“የምዕራብ ጎጃም ዞን የሰላም ኹኔታ እየተሻሻለ መጥቷል” የዞኑ አሥተዳዳሪ እድሜዓለም አንተነህ

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የሰላም እጦት ችግር እንደነበር ይታወሳል። የዞኑ የጸጥታ ኹኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን የዞኑ አሥተዳዳሪ እድሜዓለም አንተነህ...

በሚዲያ የሚሰራጩ መረጃዎችን እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማኅበራ ሚዲያ መስፋፋትና የመረጃ ልውውጡ ከመስፋቱ ጋር ተያይዞ ሐሰተኛ መረጃን የማጣራት ሥራ ውስብስብ እየኾነ መጥቷል፡፡ በተለይም ሐሰተኛ የፎቶና ቪዲዮ መረጃ ጥንቅሮች በማጣሪያ መሳሪያዎችም ለመለየት አዳጋች አድርጎታል፡፡ ሐሰተኛ መረጃ ወደ...