“ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻችንን በዘላቂነት ለመፍታት በጋራ የመሥራት ባሕልን ማዳበር ይገባል” የምጣኔ ሀብት መምህር መለሰ...
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ኢትዮጲያ ባሉ የጋራ የአኗኗር ዘይቤን የሚከተሉ ሀገራት ውስጥ በጋራ መሥራት ውጤታማ ያደርጋል። ምርታማነት እንዲያድግ፣ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትም እንዲጎለብት በጋራ የሚከናወኑ እንደ ደቦ ፣ ወንፈል እና የመረዳጃ ዕድሮች በራስ...
በአማራ ክልል ግማሽ ሚሊዮን አርሶ አደሮች በቡና ልማት እየተሳተፉ እንደኾነ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግማሽ ሚሊዮን አርሶ አደሮች በቡና ልማት እየተሳተፉ እንደኾነ ተገልጿል። በክልሉ 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በመሥኖ መልማት የሚችል መሬት እንደሚገኝም የክልሉ ግብርና ቢሮ መረጃ ያሳያል።...
የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ ለመሰብሰብ ኮምባይነር እንደሚያስፈልጋቸው የሰሜን ሸዋ ዞን አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ፣ ሳይበላሹ እና ከብክነት በጸዳ መልኩ ለመሰብሰብ ኮምባይነር እንደሚያስፈልጋቸው የሰሜን ሸዋ ዞን አርሶ አደሮች ተናግረዋል። በአማራ በክልል ትርፍ አምራች ከኾኑ አካባቢዎች ውስጥ ሰሜን ሸዋ ዞን...
“ፓን አፍሪካኒዝምን ቀድማ ያቀነቀነች ሀገር ልጆች ኾነን እርስ በእርስ መጋጨት ለታሪካችን አይመጥንም” ወጣቶች
ደሴ: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ችግሮች ከተነሱ ሰነባብተዋል። በክልሉ የተፈጠረው ችግር መደበኛ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ከመገደብ ጀምሮ ሌሎች ጫናዎችን አሳድሯል።
በክልሉ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ደግሞ የሁሉንም ድርሻ እንደሚጠይቅ ሲገለጽ ቆይቷል። ሁሉም በሚችለውና ልክ...
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሦስተኛ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት ባየር ሙኒክ ከጋላታሳራይ ዛሬ ማታ ይገናኛሉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምድብ አንድ የተደለደሉት ባየር ሙኒክ ከጋላታሳራይ እንዲሁም ማንቸስተር ዩናይትድ ከኮፕንሀገን ዛሬ ምሽት 1:45 ሰዓት ላይ ይጫወታሉ፡፡
በተለይ የጀርመኑ ባየር ሙኒክ ከቱርኩ ጋላታሳራይ 52 ሺህ 600 ተመልካቾችን በሚይዘው...








