የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ከቡሪኪና ፋሶ ጋር ያደርጋል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በሞሮኮ በኤል-አብዲ ስታዲየም ከቡርኪና ፋሶ ጋር ጨዋታውን ያከናውናል።
በጨዋታው የኢትዮጵያ ቡድን አረንጓዴ ማልያ፣ ቢጫ ቁምጣ እና ቀይ ካሶተኒ ይጠቀማል ሲል...
44ቱ ጎርጎራ እና ደብረሲና ማርያም
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ በጎርጎራ ከተማ ጣና ሐይቅ ዳርቻ ላይ የምትገኘዉ ጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ የደብረሲና ማርያም አንድነት ገዳም ከ700 ዓመታት በላይ አስቆጥራለች፡፡
የቤተክርስቲያኗ ግድግዳ ከኖራና ድንጋይ የተሠራ ሲሆን ክዳኑ ሳር...
“የኢንቨስትመንት ተቋማት ወደ ሥራ እንዲገቡ እየተደረገ ነው” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (ዓ.ም) በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ ንብረት ወድሟል፤የዜጎች ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ተገድቧል፡፡ በክልሉ ለወራት የቆዬው የሰላም እጦት በርካታ ማኅበራዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ ተጽዕኖ ፈጥሮ አልፏል፡፡ በክልሉ...
የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምሽቱን ይካሄዳሉ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምሽቱን ይካሄዳሉ፡፡ በምድብ ሦስት ሜቄዶንያ ማለፏን ያረጋገጠችውን እንግሊዝን ታስተናግዳለች፡፡ በተመሳሳይ ምድብ ዩክሬን ከጣሊያን ጋር ትጫወታለች፡፡
ምድቡን እንግሊዝ በአሥራ ዘጠኝ ነጥብ ስትመራው ጣሊያን...
“ለአፍሪካዊያን ችግሮች መፍትሔ ለማምጣት ሁሉም የአፍሪካ ሀገራት በትብብር ሊሠሩ ይገባል” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባላትና ቋሚ ኮሚቴዎች አዲስ አበባ ላይ የጋራ ስብሰባቸውን እያካሄዱ ነው፡፡ አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በጉባዔው ላይ ባደረጉት መክፈቻ ንግግር÷ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አንድነት መመስረት የነበራት አስተዋጽኦ...








