ባለፉት አምስት ዓመታት የተካሄዱ የአዲስ ወግ ውይይቶችን የሰነደ “የአዲስ ወግ መድረኮች” መጽሐፍ ዛሬ ተመረቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመርሃ-ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ከርዕሰ ጉዳይ መረጣና አሳታፊነት አንጻር የመድረኩን የአምስት ዓመት ጉዞ ቃኝተዋል፡፡
የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)...
በዝቋላ ደብረ ከዋክብ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም መነኮሳት አባቶች የተፈጸመውን ግድያ የኢትዮጵያ የሃይማኖት...
አዲስ አበባ፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሸዋ ዞን ዝቋላ ደብረ ከዋክብ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም መነኮሳት አባቶች የተፈጸመውን የግፍ ግድያ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አውግዟል።
መንግሥት ለቤተክርስቲያኗ እና...
“ድርቁን እያሸነፍን ነው” የአበርገሌ ወረዳ አርሶ አደሮች።
ባሕርዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ሃላዩ መኮንን የአበርገሌ ወረዳ ነዋሪ ሲኾኑ በድርቁ ምክንያት ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደነበሩ ተናግረዋል፡፡ ያለፈው ክረምት ዝናቡ ወጣ ገባ በመኾኑ የዘሩት እህል ሙሉ በሙሉ መጥፋቱን ገልጸዋል፡፡...
ደቡብ ወሎ ዞን 23ሽ 859 ሄክታር መሬት በአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራ መሸፈኑ ተገለጸ።
ደሴ: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን 23ሽ 859 ሄክታር መሬት በአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራ መሸፈኑ ተገልጿል።የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምርያ የተፈጥሮ ሃብት ልማት፣ ጥበቃ እና አጠቃቀም ቡድን መሪ መገርሳ...
ከላሊበላ – ሙጃ – ቆቦ አስፓልት መንገድ ሥራ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየተሠራ...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለበርካታ ዓመታት የማኅበረሰቡ ጥያቄ የነበረው ከላሊበላ - ሙጃ - ቆቦ አስፓልት መንገድ ሥራ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል።
የመንገድ ፕሮጀክቱን የቡግና ምርጫ ጣቢያ...








