ችግር ውስጥ ኾኖም የግንባታ ሥራዎችን በውጤታማነት ማከናወን መቻሉን የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ገለጸ።
ደሴ፡ የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወር እቅድ አፈጻጸምን በደሴ ከተማ እየገመገመ ነው ።
የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ታደሰ ግርማ...
የገቢዎች ሚኒስቴር፣ አማራ ባንክ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር በጋራ አገልግሎት ለመስጠት ስምምነት አደረጉ።
አዲስ አበባ: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሦስትዮሽ ስምምነቱም የታክስ ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ዜዴ ለመሠብሰብ ዓላማ ያደረገ ነው።
በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ንግግር ያደረጉት በገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ መሰረት መስቀሌ የዲጅታል ገቢ አሥተዳደር ሥርዓት ለአገልግሎት ተቀባዩ...
በአማራ እና ትግራይ ክልል ለሚገኙ አርሶ አደሮች የአትክልት እና ፍራፍሬ ዘር ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኔዜርላንድ የልማት ደርጅት በግጭት እና ድርቅ ለተጎዱ በአማራ እና ትግራይ ክልል ለሚገኙ አራት ሺህ አርሶ አደሮች የሚከፋፈል የአትክልት እና ፍራፍሬ ዘር ድጋፍ አደረገ።
የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መለስ መኮንን...
የሃይማኖት አባቶች ስለሰላም መስበክ እንደሚገባቸው የኮረም ከተማ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ።
ሰቆጣ: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሃይማኖት አባቶች ኢትዮጵያ ሰላሟ ተጠብቆ እንዲቀጥል ሰላምን መስበክ እንደሚገባቸው የኮረም ከተማ አሥተዳደር የሃይማኖት አባቶች ተናግረዋል። ኮረም ከተማ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ካሉ ጥንታዊ ከተሞች አንዷ ስትኾን በውስጧም የተለያዩ የእምነት...
የመማር ማስተማሩ ሥራ በአግባቡ እየተከናወነ መኾኑን ወልድያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ።
ወልድያ: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው አለመረጋጋት በክልሉ ያሉ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ዘግይተውም ቢሆን መቀበላቸው ይታወሳል። ወልድያ ዩኒቨርሲቲም ተማሪዎቹን ጥር ወር መጀመሪያ ላይ የተቀበለ ሲኾን አሚኮ የግቢውን የመማር ማስተማር ሁኔታ ቃኝቷል።
አሚኮ ያነጋገራቸው ተማሪዎች...








