ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በመስኖ የሚያለሙ አርሶ አደሮች ውጤታማ እየሆኑ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ድርቅ በተከሰተባቸው አካባዎች ያሉ እና ለመስኖ ልማት ምቹ የኾኑ አካባቢዎች የሚገኙ አርሶ አደሮች ካለባቸው ችግር እንዲወጡ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ አርሶ አደሮች ተናግረዋል፡፡ አርሶ...

የተፈጠረው የሰላም እጦት በግብር ሥርዓቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ...

ጎንደር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው ባለፉት ስድስት ወራት ባከናወናቸው የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና ቀጣይ ሥራወች ዙሪያ ከአጋሮቹ ጋር መክሯል። በምክክሩ ተቋሙ የገቢ ግብር ቅሬታዎችን ለመፍታት የሠራው ሥራ አበረታች መኾኑ፣ ሃሰተኛ ደረሰኞችን በመለየት ፍትሐዊ የንግድ...

ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር እና በዓባይ ወንዝ ላይ ያላትን ፖሊሲ እና ስትራቴጂ የሚያሳይ ሰነድ ነገ...

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ደኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሠጥተዋል። በመግለጫቸው የኢትዮጵያ ቀጣይ እጣ ፋንታ የተወሰነው በሁለት የውኃ አካላት ላይ መኾኑን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ቀጣይ እጣ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በቀጣዩ የሕዝብና ቤት ቆጠራ ዙሪያ ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር አመራሮች...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተገኝተው ቀጣዩን የሕዝብና ቤት ቆጠራ በተመለከተ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። በተደረገላቸው ገለጻም፥ ቀጣዩ የሕዝብና ቤት ቆጠራ የሶስት ዓመቱ የኢትዮጵያ...

“ትምህርት ላይ ያለውን ስብራት ለመጠገን እና ኢትዮጵያን ለመገንባት የድርሻችንን ልንወጣ ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሰሜን ሸዋ እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር አመራሮች ጋር በ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ሥራዎች ግምገማ እና ቀጣይ ሥራዎች ላይ የሁለት ቀናት ምክክር ጀምሯል። በምክትል ርእሰ...