“ከ74ሺህ በላይ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል”

ደሴ: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ከባለድርሻ አካላት ጋር የግምገማ እና የውይይት መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። በበጀት ዓመቱ የእንሰሳት በሽታን ከመከላከል...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ዛሬ አዲስ ከተመረጡት የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርሲቲያናት ምክር ቤት አመራሮች ጋር ተወያይተናል። የሃይማኖት አባቶች፣ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የተከናወነው የምክር ቤቱ 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በተሳካ መልኩ በመካሄዱ ለምክር ቤቱ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

ውድ ኢትዮጵያዊያን በዚህ ሳምንት ውዷ ሀገራችን በአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ለመታደም የሚመጡ እህት ወንድም አፍሪካዊያንን ለመቀበል ልቧን ከፍታ-እጆቿን ዘርግታ ትቀበላለች። እነዚህ ወዳጆቻችን የሰንደቃችንን ቀለማት የሚጋሩ፣ ኢትዮጵያን እንደነፃነት ቀንዲል የሚመለከቱ ብሎም ሀገራችን የአኅጉሩ የፖለቲካ ርዕይ የማዕዘን ድንጋይ...

“ጎንደር ከተማ የልማት ተጠቃሚ እንድትኾን አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሁሉ እናመሰግናለን” ወጣቶች

ጎንደር: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት ከወጣቶች ጋር አካሂዷል። ‎ ‎"‎በዘመን ሂደት እያሸነፈ የመጣ ከተሜነት" በሚል እሳቤ የጎንደር ከተማ የቀደምት ሥልጣኔ፣ ዘመናዊነት፣ የልማት ሥራዎች እና ነባራዊ ሁኔታ...

“ቤተ መጻሕፍቱ ትውልድን የሚገነባ ዘመን አይሽሬ ቅርስ ነው” የሰቆጣ ነዋሪዎች

ሰቆጣ: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ ሠራዊት የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ አባላት ከ71 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በማድረግ በሰቆጣ ከተማ ዘመናዊ ቤተ መጻሕፍት ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። ይህንን በማስመልከት አስተያየታቸውን ለአሚኮ የገለጹት የሰቆጣ ከተማ ነዋሪው በጽሐ...