“በተሠራው ቅንጅታዊ ሕግ የማስከበር ሥራ በዞኑ አንጻራዊ ሰላም እየታየ ነው” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል...

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ዋለ አባተ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከክልሉ የጸጥታ ኃይል እና ከማኅበረሰቡ ጋር በቅንጅት በሠራው ሕግን የማስከበር ሥራ የዞኑ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ነቀምቴ ከተማ ገቡ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በምሥራቅ ወለጋ ዞን በተዘጋጀው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ለመገኘት ነቀምቴ ከተማ ገብተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ...

“ከኢትዮጵያ ለዓለም የሥራ ገበያ የሚቀርበው የሰው ኀይል ሥልጠና የመዳረሻ ሀገራትን ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ ሊኾን...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰለሞን ሶካ ከዓለም ባንክ የምሥራቅ አፍሪካ የማኅበራዊ ጥበቃና ሥራ አተገባበር ሥራ አስኪያጅ...

በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 230 ያህሉ ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 230 ያህሉ ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በኦማን የሚገኙ 1 ሺህ 590 ኢትዮጵያውያን ዛሬ እና ሐሙስ በሚደረጉ...