የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የኾነው የጽዳት እና አረንጓዴ ልማት ሥራ ተጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አነሳሽነት የተጀመረው ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ “ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ በይፋ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ...

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን በመቀላቀል የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን በመቀላቀል የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ኮርፖሬሽኑ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ይፋ የሆነውን የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን በመደገፍ...

ናሚቢያ ኤች.አይ.ቪ እና የጉበት ቫይረስ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ ለማድረግ እየሠራች ያለችው ሥራ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዓለም ካለው የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ ስርጭት ከግማሽ በላይ የሚኾነውን የሚሸፍኑት የአፍሪካ ምሥራቃዊ እና ደቡባዊ አካባቢዎች መኾናቸውን የአፍሪካ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል። በተጨማሪም ሁለት ሦስተኛ የሚኾነው የዓለማችን የጉበት ቫይረስ ሥርጭት...

በአማራ ክልል ”በኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ የ312 ባለሀብት ኢንዱስትሪዎችን ችግር በመፍታት ወደ ማምረት ተግባር ማሸጋገር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ''በኢትዮጵያ ታምርት'' ንቅናቄ የ312 የባለሀብት ኢንዱስትሪዎችን ችግር በተቀናጀ መንገድ ለይቶ በመፍታት ወደ ማምረት ተግባር እንዲሸጋገሩ ማድረግ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገልጸዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ለሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዕጩ ምክትል ዋና ዕንባ ጠባቂ እና ዕንባ ጠባቂዎች ምዝገባ 480...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ሥብሠባ በኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዕጩ ምክትል ዋና ዕንባ ጠባቂ እና ዕንባ ጠባቂዎች ምዝገባ አፈፃፀም ሪፖርት እና ዝርዝር የምልመላ መስፈርቶች ላይ...