ከአዲስ አበባ ተሞክሮ በመውሰድ የልማት ሥራዎችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማስፋት ያለመ ጉብኝት እየተካሄደ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተለያዩ ከተማ ከንቲባዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የኮሪደር የልማት ሥራዎችን ነው እየጎበኙ የሚገኙት።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤም በአዲስ አበባ እየተሠሩ ባሉ እና በተጠናቀቁት የልማት ሥራዎች...
ካሜላ ሀሪስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን ተክተው ለምርጫ ይወዳደሩ ይኾን?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወቅቱ የአሜሪካ ፕረዚዳንት ጆ ባይደን ምክትል የኾኑት ካሜላ ሀሪስ በሀገሪቱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጆ ባይደንን ተክተው እንዲወዳደሩ የሚመጡ ግፊቶችን የተቀበሏቸው አይመስልም።
ይልቁንም እሳቸው ለአለቃቸው ሲሞግቱ ነው የሚደመጡት። የ59 ዓመቷ...
“የሀገሪቱ የወደፊት ተረካቢ ወጣቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት አባቶች ሁሉ በሀገራቸው ቀጣይ እጣ ፋንታ...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "የወጣቶች ሚና እና ተሳትፎ ለሀገራዊ ምክክር" በሚል የፓናል ውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ የሀገሪቱ የወደፊት ተረካቢ ወጣቶች፣ የሀገር...
በመተማ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
"ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ባለው የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከረ መኾኑን...
የመንገድ መሠረተ ልማቶች ተገንብተው ለአገልግሎት ዝግጁ መኾናቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝቡን የመንገድ መሠረተ ልማት ፍላጎቶች ለማሟላት በበጀት ዓመቱ ከ35 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው አዲስ የመንገድ ግንባታ እና የድልድይ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመንገድ መምሪያ...








