“ከገጠመን የሰላም ችግር ወጥተን ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እና በልማት ሥራዎች ላይ ማተኮር ይገባል” የደቡብ...

ደሴ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ኮንፈረንስ በከለላ ከተማ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ ላይ የተገኙት የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን በአማራ ክልል የገጠመው የሰላም እጦት ዘርፈ ብዙ...

“የመንግሥት ሠራተኞች ስለሰላም በመምከር የታቀዱ ሥራዎችን ለመፈጸም ርብርብ ማድረግ አለባቸው” አቶ ፍስሐ ደሳለኝ

ወልድያ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ ሃሳብ ከወልድያ ከተማ እና ከሰሜን ወሎ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች እና የቡድን የሥራ መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በክልሉ ያጋጠመው...

በነፋስ መውጫ ከተማ እና ላይ ጋይንት ወረዳ አሥተዳደሮች በቅንጅት የሰላም ኮንፍረስ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ታቦር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ እና የላይ ጋይንት ወረዳ አስተዳደሮች በቅንጅት ባዘጋጁት "ሠላም ለሁሉም ሁሉም ለሠላም" በሚል መራ ሀሳብ የተዘጋጀ ሀገራዊ፣ ወቅታዊ እና ሕዝባዊ የሠላም ኮንፈረንስ መካሄድ...

የሉማሜና አካባቢው ነዋሪዎች በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን የሰላም መድረክ የአማራ ክልል የልማት ድርጅቶች ዋና ሥራ አስፈፃሚ አበባው ጌቴ፣ የ32ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ደርቤ ሽበሽ እና የምሥራቅ ጎጃም...

“የአየር ንብረት ለውጥ የወቅቱ አንገብጋቢ ፈተና ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ሃይድሮሜት ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተዋል። ኮንፈረንሱ "አረንጓዴ አሻራ ለዘላቂ ቀጣናዊ የውኃ ሃብት አሥተዳደር ያለው አስፈላጊነት "በሚል መሪ...