የሰላም እጦቱን ተከትሎ የሚታየውን የፍትሕ መጓደል ለማረም ቅንጅታዊ አሠራር እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ እና ፖሊስ ኮሚሽን ተቋማዊ የቅንጅት አሠራር ለውጤታማ የፍትሕ አሥተዳዳር ያለውን አስተዋጽኦ በደሴ ከተማ እየገመገሙ ነው። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም ከክልሉ የሰላም...

በሰሜን ጎጃም ዞን 19 ሺህ 500 ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ይለማል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን በበጋ መስኖ ስንዴ የማልማት ንቅናቄን በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ በሰባታሚት ቀበሌ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም አርሶ አደሮች በተገኙበት አስጀምሯል። አርሶ አደር ላቀው አያሌው...

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አገልግሎቱን ለማሻሻል የባለሙያዎችን የመፈጸም አቅም የማሳደግ ሥራ እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በጤናው ዘርፍ ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት የሰው ኃይል ከማሟላት ባለፈ አገልግሎት እየሠጡ የሚገኙ ባለሙያዎችን አቅም የማሳደግ ሥራ እያከናወነ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ መልካሙ ጌትነት ተናግረዋል።...

”ለመስኖ ልማት ሥራ ሜካናይዜሽንን አጠናክረን እንቀጥላለን” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ለአርሶ አደሮች የእርሻ ትራክተር ርክክብ ተደርጓል። በዕለቱ በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ የመስኖ ስንዴ ልማት ንቅናቄ ሥራም ተጀምሯል። በሥነ ሥርዓቱ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ተሸኙ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የተለያዩ ወረዳዎች መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ሽኝት ተደርጎላቸዋል። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሀገር ዘብ የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ሽኝት እየተደረገላቸው ነው።...