ክልላዊ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን የማጠቃለያ ዝግጅት ላይ ለመታደም የተለያዩ የፌዴራል እና የክልል...
ጎንደር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ክልላዊ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን የማጠቃለያ ዝግጅት በጎንደር ከተማ ይከበራል። በዓሉን ለማክበር የፌዴራል እና የክልል መሪዎች ጎንደር ከተማ ገብተዋል።
የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ...
19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በአማራ ክልል የማጠቃለያ ዝግጅት በጎንደር ከተማ ይከበራል።
ጎንደር: ኅዳር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን የአማራ ክልል የማጠቃለያ በዓል በጎንደር ከተማ ይከበራል።
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በክልል ደረጃ ለሚከበረው ማጠቃለያ ክብረ...
የኮሪደር ልማቶች አካባቢ የሚገኙ ሕንፃዎችን በተመሳሳይ ቀለም ለማስዋብ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሕንፃ ሹም ጽሕፈት ቤት አሥተባባሪነት የከተማዋን ሁለንተናዊ እድገት ከፍ በማድረግ በኩል ሰፊ ድርሻ ያለው የሕንፃ የውጭ መለያ ቀለም የተዘጋጀ ጥናት ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጎበታል። የባሕርዳር...
የፍትሕ አካላት ከምንጊዜም በላይ ተቀናጅተው ሊሠሩ ይገባል።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት ቀልጣፋ የፍትሕ አገልግሎት ለመስጠት በሚያስችሉ ቅንጅታዊ አሠራሮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል...
የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት መሥራት እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። የምክር ቤት አባላቱም ለንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር) ጥያቄዎችን አንስተዋል። ሚኒስትሩም ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።...








