የሀገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እየተሠራ ነው።
ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረገው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪ ለፈተና ዝግጅት እያደረገ መኾኑን ገልጿል።
በፈተናው የተሻለ ውጤት ለማምጣት መምህራን ከሚያደርጉት ድጋፍ በተጨማሪ ከጓደኞቹ...
የምርምር ውጤት ከጽሑፍ ባሻገር ወደ እርሻ ማሳ መውረድ አለበት።
ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት ዓመታዊ ክልላዊ የምርምር ሥራዎች ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ በክልሉ ከሚገኙ የምርምር ማዕከላት እና ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተውጣጡ ተመራማሪዎች፣ የግብርና ልማት አጋር አካላት፣ በሀገር አቀፍ...
ወጣቶች ለሀገር ሰላም የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት ይገባቸዋል።
ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፣ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ ሃሳብ ከልዩ ልዩ የአደረጃጀት መሪዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ...
ብሔራዊ ጥቅም የሀገር ሕልውና መሪ ኮምፓስ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ ጥቅም አንዲት ሉዓላዊት ሀገር ሕልውናዋን ለማስቀጠል፣ ደኅንነቷን ለመጠበቅ፣ ምጣኔ ሃብታዊ ዕድገት እና የማኅበራዊ ደኅንነትን ለማረጋገጥ የምትቀርጸው መሠረታዊ ግብ ነው።
ጽንሰ ሃሳቡ በአንድ ሀገር የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እና በውስጥ...
በጎነት ከሕግ ሳይኾን ከሕሌና የሚመነጭ የመንፈስ እርካታ ነው።
ባሕርዳር፡ የካቲት 29/2018ዓ.ም(አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ደብረ ጽዮን ሰላም አርጊው ማርያም ገዳም የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት "መፃጉን" ምክንያት በማድረግ ከ6ሺህ በላይ ለሚኾኑ አቅመ ደካሞች እና የጎዳና ተዳዳሪዎች የሕክምና ምርመራ፣...








