በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ማኝናውንም ዓይነት ድሮን ያለ ብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ...

የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚደረግ የድሮን እና ሌሎች በራሪ አካላት አጠቃቀምን በተመለከተ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 1276/2014 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የመሪዎችን፣ የቁልፍ መሠረተ-ልማቶችን እና ብሔራዊ ኩነቶችን ደኅንነት...

“ውብ ከተሞች የሰው ልጆች የሥራ ውጤቶች ናቸው” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ፣ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸማቸው...

በክልሉ የማዕድን ላቦራቶሪ ለማቋቋም ጥረት እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ፣ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ኃይሌ አበበ የቢሮውን የስድስት...

“ኤች አይቪን በመከላከሉ ረገድ መዘናጋት አለ” አብዱልከሪም መንግሥቱ

ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የጤና ቢሮን የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም በባሕር ዳር ከተማ እየገመገመ ነው። የክልሉ ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም...

የኅብረት ሥራ ማኅበራት ፍትሐዊ ግብይትን ለማስፈን እንደሚያስችሉ ተገለጸ።

አዲስ አበባ: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኅብረት ሥራ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ከተማ ተከፍቷል። በሲንፖዚየሙ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር)፣ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ሽጉጤ፣ የአዲስ አበባ...