በባሕር ዳር ከተማ የከተራ ሥነ ሥርዓት በዲፖ ጣና ዳር የባሕረ ጥምቀት እየተከናወነ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታቦታት ከመንበራቸው በካህናት እና ዲያቆናት ወረብ እና ሽብሸባ፣ በሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ዝማሬ፣ በምዕመናን እልልታ እና ሆታ ታጅበው ከባሕረ ጥምቀቱ ደርሰዋል። በሥነ ሥርዓቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ...

በጎንደር ከተማ ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው በልዩ ድምቀት ወደ ቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።

በጎንደር ከተማ ጥምቀት በልዩ ድምቀት ይከበራል። በተለይም በዚህ ዓመት ጥምቀት በጎንደር ልዩ መልክ ይዞ ይከበራል። አሁን የከተራ ሥነ ሥርዓቱ በቀሳውስቱ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓት እና በምዕመኑ አጀብ እየተካሄደ ነው። ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው በልዩ ድምቀት ወደ...

በባሕር ዳር ከተማ በዓባይ ወንዝ ዳርቻ የሚያድሩ ታቦታት በድምቀት ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እየወረዱ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር በተለምዶ ዓባይ ማዶ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ ታቦታት ከየአድባራቱ ወጥተው ወደማደሪያቸው እያመሩ ነው። ታቦታቱ የሚወርዱት በታላቁ የዓባይ ወንዝ ዳርቻ ነው። ነገ የሚካሄደው ሥርዓተ ጥምቀትም በዚሁ...

ጌጥ እና ውበት በጥምቀት

ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዓደባባይ ከምታከብራቸው ታላላቅ በዓላት አንዱ የጥምቀት በዓል ነው፡፡ ‹ጥምቀት› ማለት በውኃ ውስጥ መጠመቅ፣ መጥለቅ፣ መንጻት ማለት እንደኾነ ሃይማኖታዊ አስተምሮው ያስረዳል፡፡ የአማራ...

የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተገነቡ...

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአርጡማ ፉርሲ እና በደዋ ጨፋ ወረዳዎች የተገነቡ ሦስት የውኃ ፕሮጀክቶችን መርቀዋል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ...