ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የዶክተር አንዷለም ዳኜ ቤተሰቦች ሊደገፉ በሚችሉባቸው ኹኔታዎች ውሳኔ አሳለፈ።
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዶክተር አንዷለም ዳኘን ህልፈት ተከትሎ መሠራት ባለባቸው ተግባራት ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ዩኒቨርሲቲው የዶክተር አንዷለም ዳኘን ህልፈት ተከትሎ መሠራት ባለባቸው ሥራዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት...
“በችግር ውስጥ ላለው ማኅበረሰብ የአዕምሮ ጤና እና የማኅበረሰባዊ የሥነ ልቦና ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል” ሙሉነሽ...
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር በአማራ ክልል ከሕወሓት ጦርነት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉ ግጭቶች እና ውጥረቶች በተማሪዎች፣ በሴቶች በሕጻናት እና በመላ ሕዝቡ ያደረሰውን የአዕምሮ እና...
ምክር ቤቱ የፍትሕና የሕግ ኢንስቲትዩት ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ18ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌደራል የፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት እንደገና ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ የሕግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ...
“በዜጎች ሥነ አዕምሮ እና የሥነ ልቦና ዙሪያ መምከር አስፈላጊ ብቻ ሳይኾን ግዴታም ነው” መንገሻ...
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር በአማራ ክልል ከሕወሓት ጦርነት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉ ግጭቶች እና ውጥረቶች በተማሪዎች፣ በሴቶች በሕጻናት እና በመላ ሕዝቡ ያደረሱትን የአዕምሮ እና የሥነ...
“ጎንደር ውበቷ ታድሷል” ጫልቱ ሳኒ
ጎንደር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በጎንደር ከተማ እየተገነቡ ያሉ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው እየተመለከቱ ነው። ከሚንስትሯ በተጨማሪ ሚኒስቴር ዴኤታዎች፣ የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር እና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን...








