“ኢትዮጵያ ለሱዳን ሰላም እና መረጋጋት ድጋፍ ማድረጓን ትቀጥላለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለሱዳን ሰላም እና መረጋጋት ድጋፍ ማድረጓን አጠናክራ እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናገሩ። በኢትዮጵያ፣ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ፣ በአፍሪካ ኅብረት እና በኢጋድ ቅንጅት የተዘጋጀ ለሱዳን ሕዝብ የሰብዓዊ...
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከ291 ሚሊዮን ብር በላይ የጤና ልማት ሥራ ሥምምነት ተፈራረመ።
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ሪፕሮዳክቲቭ ቾይዝ ከተባለ በጤናው ዘርፍ ከሚሠራ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በጤና መድኅን አገልግሎት ድጋፍ ላይ ሥምምነት ተፈራርሟል። በተገኘው በ291 ነጥብ...
የሞሪሺየስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቪንቻንድራ ራምጎላም አዲስ አበባ ገቡ።
አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሞሪሺየስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቪንቻንድራ ራምጎላም በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ናቪንቻንድራ ራምጎላም ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢንደስትሪ...
የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጁዌሊና ለአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ አዲስ አበባ ገቡ።
አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጁዌሊና አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ፕሬዝዳንቱም ለተደረገላቸው አቀባበልም...
የአማራ ክልል ምክር ቤት የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቅቋል።
ምክር ቤቱ በተለይም በግጭት የተፈተነውን የክልሉን የትምህርት ዘርፍ መደገፍ እና...








