ሕገ ወጥ ሼዶችን ሕጋዊ መስመርን እንዲከተሉ ማድረግ መቻሉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ200 በላይ ሕገ ወጥ ሼዶችን ሕጋዊ መስመርን እንዲከተሉ ማድረግ መቻሉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አገልግሎት አቅርቦት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አገልግሎት አቅርቦት ተጠሪ...
38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በስኬት መጠናቀቁን የጸጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን የጸጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል አስታውቋል፡፡
የጸጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይሉ ለመገናኛ...
42ኛው መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎች አሳለፈ።
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬ ባካሄደው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ላይ...
“የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ”...
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ተቀብለዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ...
“38ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናገሩ። ጉባኤው በስኬት እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ላደረጉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር...








