“አዝጋሚ የሆነውን የግብርና ምርት እድገት ለመለወጥ ጉዞውን ከእርምጃ ወደ ሩጫ መቀየር ይገባል”ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር...

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አዝጋሚ የሆነውን የግብርና ምርት እድገት ለመለወጥ ጉዞውን ከእርምጃ ወደ ሩጫ መቀየር ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አርሶ አደሩ ስንዴን ለፍጆታ ብቻ ሳይሆን ለገበያ...

አብን ዶክተር በለጠ ሞላን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዶክተር በለጠ ሞላን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል። አቶ መልካሙ ሹምዬ ደግሞ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። አብን ለሦስት ቀናት ሲያካሂድ በቆየው የማዕከላዊ...

“በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን ያስፈልገናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የስንዴ አቅርቦት በዓለም አቀፍ ሁነቶች ጫና እየደረሰበት በመሆኑ፣ በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን በእጅጉ ያስፈልገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳስበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ከፌዴራልና ክልል...

በሕግ ማስከበርና በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ለተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች እውቅና እየተሰጠ ነው።

መጋቢት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሕግ ማስከበርና በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ለተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች የእውቅና መርኃ ግብር እየተከናወነ ነው። በመርኃግብሩ ላይ የጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ፣ የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

መጋቢት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች:- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ (2014-2018) ሰነድ ላይ ሲሆን የመጀመሪያውና...