ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል በ564 ሄክታር መሬት ላይ እየለማ ያለን የመስኖ ስንዴ...

አዲስ አበባ: መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ ወንጂ ኩሪፍቱ ቀበሌ ኩሪፍቱ ክላስተር በ564 ሄክታር መሬት የለማ የስንዴ ሰብልን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመለከቱት። በጉብኝቱ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር፣...

በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና በተላላኪው ኦነግ ሸኔ የወደሙ ተቋማትን መልሶ መገንባት በሚቻልበት ጉዳይ...

መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ተላላኪው ኦነግ ሸኔ ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት ካደረሱባቸው አንዱ ነው የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር። የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳዳሪ አሕመድ አሊ ለአሚኮ እንዳሉት በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሽብር ቡድኖቹ በርካታ ንጹሐን ወገኖችን...

የሕጻናት የሲቃ ድምጽ በዋግ።

ሰቆጣ: መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር እናቶች እና ሕጻናት ለከፋ ርሃብ ተጋልጠዋል። በብሔረሰብ አስተዳደሩ ዝቋላ ወረዳ ጽጽቃ ጤና አጠባበቅ ጣብያ ሕጻናት የማገገሚያ ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል። ሙሉነሽ መለሰ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዝቋላ...

የኢትዮጵያ ሰላምና ልማት እንዲረጋገጥ በልማት አጋርነቱ እንደሚቀጥል የዓለም ባንክ ገለጸ።

መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ የአፍሪካ ዳይሬክተር ታውፊላ ንያማድዛቦ (ዶ.ር) ከገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ ከፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)፣ ከጤና ሚኒሰትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ጋር የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የሚሰጠው ድጋፍ ስለሚጠናከርበትና...

በባሕር ዳር ከተማ ግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ በሕገወጥ መንገድ የተከማቸ የምግብ ዘይትና ስኳር በቁጥጥር...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ አሥተዳደር ከፀጥታ ኃይል ጋር በመቀናጀት በሕገወጥ መንገድ የመሠረታዊ ፍጆታ ምርቶችን ያከማቹ ነጋዴዎችን በመፈተሽና የዋጋ ተመን በማውጣት በሥርዓት እንዲያከፋፍሉ አሠራር ቢቀመጥም በመደበቅ...