“ጦርነቱ እና የጸጥታ መደፍረሱ በተፈታኝ ተማሪዎች ላይ የሚፈጥረው ተጽዕኖ የሚታወቅ ኾኖ ሳለ ትምህርት ሚኒስቴር...

መጋቢት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ2013 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን አስመልከቶ በቀረበ ቅሬታና የተካሄደ ምርመራን መሰረት በማድረግ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን አስመልክቶ ለተቋሙ የቀረቡ...

“መንግሥት ሰላምና ደኅንነታችን ሊያስከብርልን ይገባል” የምዕራብ ጎንደር ዞን ነዋሪዎች

ገንዳ ውኃ: መጋቢት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ "የፈተናዎች መብዛት ከብልጽግና ጉዟችን አያስቆመንም" በሚል መሪ ሐሳብ በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ ከኅብረተሰቡ ጋር ውይይት አድርጓል። ገዥው ፓርቲ በድርጅታዊ ጉባኤው ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች እና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቻይና ኢስተርን አየር መንገድ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን...

መጋቢት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቻይና ኢስተርን አየር መንገድ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ በቻይና ኢስተርን አየር መንገድ በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን...

“ኤች.አር 6600 ረቂቅ ሕግ እንዳይጸድቅ ኹሉም ኢትዮጵያውያን ሊረባረቡ ይገባል” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

መጋቢት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ በመጣል ተፅዕኖ ለማድረግ በአሜሪካን ኮንግረንስ አባላት እየተቀነቀነ የሚገኘውን ኤች.አር 6600 ረቂቅ ሕግ እንዳይጸድቅ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲረባረቡ ተጠየቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና...

“አስጨነቀኝ ጭንቀታቸው፣ ምንስ ኾኜ ምን ላርጋቸው”

መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጭንቀታቸው ያስጨንቃል፣ ሐዘናቸው ያሳዝናል፣ እናቶች ያነባሉ፣ ልጆች ምግብ ምግብ ይላሉ፡፡ ከጎተራቸው የራቁት፣ ከቀያቸው የተለዩት፣ መሶባቸውን ያጡት እናቶች ከመሶቡ እንጀራ ቆርሰው፣ ከድስቱ ወጥ ጨልፈው፣ ከሌማቱ ቆሎ ዘግነው አይሰጡ ነገር...