ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ 4ጂ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ለመኖሪያ ቤት አቀረበ።
መጋቢት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ ቴክኖሎጂ በመጠቀም መደበኛ ኢንተርኔት ተደራሽ ባለኾነባቸው የቦታዎች ላይ በአማራጭነት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል 4ጂ ገመድ አልባ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ለመኖሪያ ቤት ማቅረቡን ገልጸዋል።
አገልግሎቱ ደንበኞች በመኖሪያ አካባቢያቸው...
አቶ መስፍን ጣሰዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነዉ ተሾሙ፡፡
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 15/ 2014 ዓ.ም አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኾነው መሾማቸውን ፋብኮ ዘግቧል፡፡
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ...
“ኤች. አር 6600 እና ኤስ 3199 የተሰኙ ረቂቅ ሕጎች የኢትዮጵያ እና አሜሪካ የቆየ እና...
መጋቢት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
አሸባሪው ሕወሓት በአጎራባች ክልሎች ላይ እያደረሰ ባለው...
በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ የኹሉንም ርብርብ እንደሚጠይቅ ተገለጸ፡፡
መጋቢት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ችግር ለደረሰባቸው ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚጥልም ተገልጿል፡፡
በአማራ ክልል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ድጋፍ ይሻሉ፡፡ በርካቶችም ከቤትና ንብረታቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣብያ ውስጥ እያሳላፉ ነው፡፡ አሸባሪው የትግራይ...
“የብልጽግና ፖርቲ መሰረተ ልማቶችን መልሶ በመገንባት በጨለማ ውስጥ እየኖረ ላለው ሕዝብ አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጥ...
ሑመራ: መጋቢት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፖርቲ ያካሄደውን ጉባኤ መነሻ በማድረግ በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን በሑመራ ከተማ ከማሕበረሰቡ ጋር መክሯል።
የክልል የሥራ ኀላፊዎች፣ የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳዳሪና የብልጽግና ፓርቲ...








