በኮርያ መንግሥት ድጋፍ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ማበልፀጊያ ማዕከል ሊቋቋም ነው።
መጋቢት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የኮርያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በአይሲቲ ፓርክ ውስጥ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሥራ ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታና ድጋፍ ዙሪያ መክረዋል።
ማዕከሉ በኮርያ መንግሥት ድጋፍ በ600 ሺህ ዶላር ወጪ በአይ ሲ...
ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው በመመለስ በዘላቂነት ለማቋቋም መንግሥት እንደሚሠራ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ...
መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል እና በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የመንግሥት ሃብት አሥተዳደር አስተባባሪ ዶክተር ግርማ አመንቴ ከወለጋ ዞኖች ተፈናቅለው በአማራ ክልል ሲሪንቃ ግብርና ምርምር ሐይቅ ንዑስ ማዕከል...
“ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት” የተሰኘው ሀገራዊ ጥሪ ስኬታማ ለማድረግ የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ...
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት" የተሰኘው ሀገራዊ ጥሪ መርኃግብር አስመልክቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል፡፡
በመግለጫው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እንዳሉት በሀገራዊ ጥሪው በመላው ዓለም...
“ሕዝብ በትምህርት ሥርዓቱ ላይ አመኔታ የሚያጣ ከሆነ ተሻጋሪ የኾነ ችግርን ሊያስከትል ይችላል” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በጦረነት ሥነልቦና ውስጥ ኾነው ፈተና መውሰዳቸው እንደጎዳቸው ቢሮው ገልጿል፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ.ር) የ12ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ ከክልሉ ምክር ቤት...
ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የፌዴራል መንግሥት በጀት እንዲመድብ የምክር ቤት አባላት ጠየቁ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው እንደቀጠለ ነው።
በጉባኤውም የፌዴራል መንግሥት
ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን በጀት እንዲመድብ...








