የኢንዱስትሪ ፓርኮችን መሰረተ ልማት በማሟላት ለባለ ሃብቶች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ ነው።
ደሴ: ግንቦት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለማልማትና ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በትኩረት እየሠራ መሆኑን በአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ እሸቱ አሊ ገልጸዋል። ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ...
ዓለም ስለኢትዮጵያ ያለው አረዳድ ትርክቱ ሊቀየር እንደሚገባ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ላይ በሀገሪቱ የሚሰሩት የልማት ስራዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ዓለም እየተረዳበት ያለው ኹኔታ ትርክቱ ሊቀየር እንደሚገባ የሚያመላክት ነው ሲሉ የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ተናገሩ።
በጠቅላይ...
“እንደ አንድ ልብ ምከር፣ እንደ አንድ ቃል ተናገርʺ
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጥቅሻ የተግባቡት፣ የማይሻር ቃል ኪዳን ያሰሩት፣ እስከ መቃብር ድረስ በአንድነት የቆሙት፣ ቃል ኪዳናቸውን ያከበሩት፣ በክፉውም በመልካሙ ዘመንም የተማመኑት፣ ተማምነው ያመኑበትን መልካም ተግባር የፈጸሙት፣ ዝቅ የሚያደርጋቸውን የረገጡት፣ ከፍ...
ሠራዊቱ የሚሰጠውን ማንኛውንም ተልዕኮ በከፍተኛ ብቃት መፈጸም በሚችልበት የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የ8ኛ ዕዝ...
ግንቦት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሠራዊቱ የሚሰጠውን ማንኛውንም ተልዕኮ በከፍተኛ ብቃት መፈጸም በሚችልበት የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የ8ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል አሰፋ ቸኮለ አስታውቀዋል።
በኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የ8ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል...
በኢትዮጵያ የፀጥታና ደኅንነት ኦፕሬሽን አካሄድን በተመለከተ ግምገማ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የፀጥታና ደኅንነት ኦፕሬሽን አካሄድን በተመለከተ ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡
የፀጥታና ደኅንነት ኦፕሬሽን አካሄድ ግምገማ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና ምክትል ኢታማዦር ሹም...








