ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት ይበልጥ እንደሚጠናከር ያላቸውን እምነት ገለጹ።

ሰኔ 02/2014 (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ እንደሚጠናክሩ ያላቸውን እምነት ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ በሞቃዲሾ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፥ በሶማሊያ ሰላማዊ...

በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት፣ ከአንድ ወር በፊት፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2014 ዓ.ም ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታን በጥልቀት መገምገሙ ይታወሳል። በዚያ ግምገማውም እንደ አልሸባብ፣ ሸኔና ጁንታ ያሉ የሽብር ኃይሎችን ሁኔታ ተመልክቷል። ከኮንትሮባንድ፣ ከሕገ ወጥ...

ኢዜማ ለቀጣይ ዓመታት ፓርቲዉን የሚመሩትን እጩዎች ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ( ኢዜማ ) በቀጣይ ዓመታት ፓርቲዉን ለመምራት የሚወዳደሩት እጩዎች የሚያደርጉትን የምርጫ ቅስቀሳ በማስመልከት መግለጫ ሰቷል። የኢዜማ የምርጫ ኮሚቴ ጸሀፊ ወይዘሮ ቅድስት ግርማ የእጩዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ...

በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር ከ500 ሚሊዮን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች ተዘጋጅተዋል።

ሰኔ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር ከ500 ሚሊዮን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ መኾናቸውን የብሔራዊ አረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር ቴክኒክ ኮሚቴ ገለጸ። የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐሳብ አመንጭነት “ኢትዮጵያን...

ሀገረ ስብከቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከሰባት ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ።

ግንቦት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የዋግኽምራ ሀገረ ስብከት ከሰባት ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውን ብርድ ልብስና ፍራሾችን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የዋግኽምራና የካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ...