የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ የአዲስ ዓመት መልዕክት!!

ለመላው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሠራዊትና ሲቪል ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሣችሁ፡፡ አደረሰን!! የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ህዝባዊ ባህሪውንና ጀግንነቱን ጠብቆ የጠላቶቻችንን መሰሪና አፍራሽ ተልዕኮን ተቋቁሞ በመስዋዕትነት አንድነቷን ጠብቃ ህዝቦች በፍቅርና በጋራ የሚኖርባትን ሀገር...

“የኢትዮጵያ አየር ኃይል የጥንካሬ ምንጭ አንድነት ነው፤ አንድነታችንን ይበልጥ በማጠናከር የትኛውንም አይነት ጥቃት...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ አየር ኃይል የጥንካሬ ምንጭ አንድነት ነው፤ አንድነታችንን ይበልጥ በማጠናከር የትኛውንም አይነት ጥቃት በብቃት ለመመከት ዝግጁ ነን" ሲሉ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ፡፡  የኢትዮጵያ...

“በአዲሱ ዓመት ለሀገራችሁ እያደረጋችሁ ያላችሁትን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ እጠይቃለሁ” አምባሳደር ስለሺ በቀለ

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በአዲሱ ዓመት ለሀገራቸው እያደረጉት ያለውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ጠየቁ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ፤ በመላው አሜሪካ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን...

“የኢትዮጵያን ጠላቶች አንድ ኾነን እንመክታለን፤ አዲሱን ዓመት በፍቅርና በተስፋ እንቀበላለን” የወልቃይት ጠገዴ...

ሁመራ: ጳጉሜን 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው የ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸውም የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሕዝብ ለዓመታት ስቃይ በበዛበት፣ መከራ በፀናበት፣...

እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ...

ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ ዘመን አልፎ ዘመን ሊተካ፣ አሮጌ ምዕራፍ ተዘግቶ አዲስ ምዕራፍ ሊገለጥ፣ መጪውን ዘመን ልንቀበለው በምንዘጋጅበት በዛሬው የዋዜማ ምሽት ላይ ሆነን፣ ዐይነ ሕሊናችን ያሳለፍነውን ዓመት በትውስታ፣ መጭውን ደሞ በአዲስ ተስፋ ማስተናገዱ አይቀርም። ያገባደድነውን ዓመት...