አግራ በአፍሪካ የምግብ ዋስትና ችግርን ለመዋጋት የ550 ሚሊዮን ዶላር ፈንድ ይፋ አደረገ።
ባሕር ዳር: መስከረም 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ቅንጅት ለአፍሪካ የአረንጓደ አብዮት” (አግራ) የተሰኘው ድርጅት አህጉሪቱ የራሷን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት 550 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚሆን የማስጀመሪያ ፈንድ ይፋ አደረገ።
በቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር...
“ከወልቃይት ሠማይ ሥር፣ ከተከዜ ወንዝ ዳር”
ሁመራ: መስከረም 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ወንዞች አሉ እውነት የሚናገሩ፣ አንዳንድ ወንዞች አሉ ታሪክ የሚመሰክሩ፣ አንዳንድ ወንዞች አሉ ታሪክ የሚዘክሩ፣ አንዳንድ ወንዞች አሉ ከትውልድ ትውልድ የሚዘከሩ፣ አንዳንድ ወንዞች አሉ ታሪክ ያገነናቸው፣ አንዳንድ ወንዞች አሉ...
በአንዳንድ ምዕራባውያን ዒላማ ውስጥ የገቡ ቀደምት ልዕለ ኃያላን ሀገራት!
መስከረም 02/2014 ዓ.ም በዓለም ቀደምት ልዕለ ኃያልና ገናና ከነበሩ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ፣ ሮምና ፐርሺያ ተጠቃሾች ናቸው። የቀደምቷ ፐርሺያ አካል የነበሩት (የአሁኑቹ አፍጋኒስታን፣ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ሶሪያ...) አብዛኛዎቹ በምዕራባውያን...
“በርካታ የትግራይ ክልል ልጆች እያለቁ ነው” በምዕራብ ግንባር እጃቸውን የሰጡ የሽብር ቡድኑ እኩይ ድርጊት...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለአሸባሪው ሕወሃት ሲዋጉ በምዕራብ ግንባር እጃቸውን የሰጡ የሽብር ቡድኑ እኩይ ድርጊት ፈፃሚወች የትግራይ ክልል ወጣቶች ስለ አስከፊው ጦርነትና ከተያዙ በኋላ በመከላከያ ሰራዊት ስለተደረገላቸው አያያዝ ተናግረዋል።
ለቤተሰቧ የመጀመሪያ ልጅ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመሥገን ጥሩነህ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ለዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን...
አዲስ አበባ: መስከረም 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመሥገን ጥሩነህ ለመላው ኢትዮጵያዊያን የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸው አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያውያን ሰላም፣ መቻቻል፣ መከባበርና መፈቃቀድ የሰፈነበት እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡ የኢትዮጵያ...








