“ተቆርቋሪ ትግራዊያን እልህ አሰጨራሽ ትግል አድረገዉ ሕዝባቸዉን ከአሸባሪው ሕወሃት ነጻ ማዉጣት...

አዲስ አበባ፡ መስከረም 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሃት በትግራይ ሕዝብ ላይ የጫነው የመከራ ቀንበር የሚያሳስባቸው ትግራዊያን እልህ አሰጨራሽ ትግል አድረገዉ ሕዝባቸዉን ነጻ ማዉጣት ይገባቸዋል ሲሉ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ተንታኙ ሸዋፈራዉ...

“ወታደር መሆን ከራስ በፊት ለሕዝብ ጥቅም እና ለሀገር ክብር መቆም ነው” መቶ አለቃ እውነቱ...

ወልድያ፡ መስከረም 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙዎች ለሀገራቸው ካላቸው ጥልቅ ፍቅር የተነሳ በእናታቸው ይመስሏታል። እልፎች ለክብሯ ዘብ አድረዋል፤ ለሉዓላዊነቷ በዱር በገደል ተዋድቀዋል። ዘመናትን ባስቆጠረው የኢትዮጵያ የነጻነት ታሪክ ውስጥ ዘመን አይሽሬ ታሪክ የጻፉ የሀገር ባለውለታ ወታደሮች...

“የወልቃይት ትንታጎች፣ የበረሃ መብረቆች”

ሁመራ: መስከረም 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገፏቸው ወድቀዋል፣ የገጠሟቸው ተሸንፈዋል፣ የተኮሱባቸው ተቀድመዋል። በረሃው አይበግራቸውም፣ ውኃ ጥሙ አያስቆማቸውም፣ ረሃብ አያሰናክላቸውም። ጥሙን ረስተው፣ ረሃቡን ትተው ለተከበረች ሀገራቸው፣ ለተወደደች ሠንደቃቸው፣ ለድርድር ለማትቀርብ ማንነታቸው ሲሉ መዋያቸውን በዱር፣ ማደሪያቸውን...

“አሸባሪው ሕወሓት ድርድር እና ሰላማዊ የግጭት መፍቻ አማራጮችን በድጋሜ የጦርነት ማራመጃ እና የሽብር ማሳለጫ...

መስከረም 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም፥ አሸባሪው ሕወሓት ድርድር እና ሰላማዊ የግጭት መፍቻ አማራጮችን በድጋሜ የጦርነት ማራመጃ እና የሽብር ማሳለጫ መሳሪያ አድርጎ እንዲጠቀም ሊፈቀድለት አይገባም" ብሏል። የመግለጫው ሙሉ...

የኢትዮጵያን ባሕልና የአማርኛ ቋንቋ እንደሚያስተዋውቁ የተለያዩ የውጭ ሀገራት ዜጎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: መስከረም 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት ከጀርመን፣ ከፈረንሳይ፣ ከእስራኤል፣ ከጣልያንና ከሶሪያ ሀገራት የተውጣጡ ተማሪዎች የኢትዮጵያን ባሕል እና አማርኛ ቋንቋ ለመማርና ለመመራመር የሚያስችላቸውን ሥልጠና በባሕር ዳር እየወሰዱ ይገኛሉ። ሥልጠናውን ያዘጋጁት...