“የጀግና ልጆች፣ የጠረፍ አጥሮች”

ሁመራ: መስከረም 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጀግና ልጅ ሀገሩን ያስከብራል፣ የጀግና ልጅ ዳር ድንበሩን ይጠብቃል፣ የጀግና ልጅ ሠንደቁን ከፍ ያደርጋል፣ የጀግና ልጅ ለቃል ኪዳን ይኖራል። በመከራ ዘመን ፀንተዋል፣ በእሳት ተፈትነው ድል አድርገው ወጥተዋል፣ ድል መለያቸው፣...

“በኢትዮጵያ የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ የውኃ ሀብቶችን ጥቅም ላይ ለማዋል እየተሠራ ነው”የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዲኤታ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከውኃና ኢነርጅ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ስድስተኛውን የውኃ፣ ውኃ ዲፕሎማሲ እና ኮሙኒኬሽን ፎረም አካሂዷል። የኢፌዴሪ ውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ ኢትዮጵያ እምቅ የውኃ ሀብት...

የመስቀል ደመራ በዓልና የግሸን ደብረ ከርቤ በዓላት ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበሩ የቅድመ ዝግጅት...

ደሴ: መስከረም 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መስከረም 16/2015 ዓ.ም በአደባባይ ለሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል እና መስከረም 21/2015 ዓ.ም ለሚከበረው የግሸን ደብረከርቤ ንግስ በዓል ወደ ከተማዋ የሚመጡ እንግዶችና ምእመናን ሃይማኖታዊ በዓላቱን ያለአንዳች የፀጥታ ችግር አክብረው ወደ...

“ወልቃይት ጠገዴ የጎበዙን ሀገር ያሳደገኝ እኔ የማውቀው ልናገር”

ሁመራ: መስከረም 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚያውቁትን ጠይቋቸው እውነቱን ይነግሯችኋል፣ የተወለዱበትን ጠይቋቸው ያስረዷችኋል፣ የኖሩበትን ጠይቋቸው ታሪክ ይገልጡላችኋል። ብዙዎች እውነታቸው ሰሚ ስላጣች ስለ እውነት ሞተዋል፣ ብዙዎች ማንነታቸው ስለተደፈረች ስለማንነት በዱር በገደል ተሰቃይተዋል፣ ብዙዎች ታሪካቸው ስለ ተነካች...

አሸባሪው ሕወሃት ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ የሚያሳስትበትን የመረጃ ጦርነት በተሟላ የመረጃ ትንተና ማክሸፍ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም ዐ4/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አሸባሪው ሕወሃት ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ የሚያሳስትበትን የመረጃ ጦርነት በተሟላ የመረጃ ትንተና ማክሸፍ እንዳለባት በሞስኮ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተመራማሪ ማቲው ኢህሬት ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው ሕወሃት በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት...