“በዘንድሮ የትምህርት ዘመን አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በከፊል ተግባራዊ ይሆናል”ትምህርት ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: መስከረም 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ ሀገራዊ ሥርዓተ ትምህርት በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ሙሉ ለሙሉ፤ ከ9 እስከ 10ኛ ክፍል ደግሞ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሙከራ ትግበራ የሚደረግ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር...
“የኢትዮጵያም ሆነ የቀጣናው ሰላም በዘላቂነት የሚረጋገጠው አሸባሪው ሕወሓት ሲጠፋ ብቻ ነው” ዶክተር አስራት አጸደወይን
ባሕር ዳር: መስከረም 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያም ሆነ የቀጣናው ሰላም በዘላቂነት የሚረጋገጠው የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን ሲጠፋ ብቻ መሆኑን የጐንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ተናገሩ። የትግራይ ሕዝብ አሸባሪውን ሕወሓት ቢታገልና ቢያጠፋ ከሌላው ሕዝብ የበለጠ ተጠቃሚ እንደሚሆንም ፕሬዚዳንቱ...
መንግሥት በሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ላይ ፈጣን እና የማያዳግም እርምጃ ወስዶ ወደ ቀያቸው እንዲመልሳቸው ተፈናቃዮች...
ወልድያ: መስከረም 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሽብር ቡድኑ ሕወሃት በአማራ እና አፋር ክልሎች ላይ በከፈተው ሦስተኛ ዙር ወረራ በንጹሃን ወገኖች ላይ ጥቃት ፈጽሟል። ጥቃቱን በመፍራት ከመኖሪያ ቀያቸው በሸሹ ንጹሃን ወገኖች ሃብትና ንብረት ላይም ቡድኑ ዘረፋ...
የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ ሐሙሲት ቀበሌ የሚገኘውን ታጋይ ሰርክዓለም ትዛዙ አጠቃላይ...
ሰቆጣ: መስከረም 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ ሐሙሲት ቀበሌ ታጋይ ሠርክዓለም ትዛዙ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤትን አውድሟል። የትምህርት ቤቱ ተወካይ ርእሰ መምህር አበርሃም አበበ...
ጣና ፎረም በመጭው ጥቅምት ወር አጋማሽ በባሕር ዳር ከተማ ይካሄዳል።
ባሕር ዳር: መስከረም 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 ዓ.ም ጣና ፎረም ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን አስመልክቶ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከጣና ፎረም አዘጋጅ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...








