የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባሕር ዳር ገቡ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ10ኛው የጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባሕር ዳር ገብተዋል።
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጨምሮን የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች እና የባሕር...
❝ሰንደቅ ዓላማችን የማንነታችን መለያ፣ የታሪካችን ድርሳን፣ የሥነ-ልቦናችን ልዕልና ሁሉ ምልክት ነው❞ ልጅ ዳንኤል ጆቴ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወርሃ ጥቅምት ሲገባ ቀዳሚው ሰኞ ቀን ለኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ተሰጥቷል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በየዓመቱ ጥቅምት ወር በገባ በመጀመሪያው ሳምንት ሰኞ እንዲከበር በሕግ ተደንግጓል።
ቀኑ የሚከበረውም በተሻሻለው በሰንደቅ ዓላማ...
አሚኮ ባለቤትነቱ የአማራ ሕዝብ ቢሆንም ብዝሐ ቋንቋዎችን በመጠቀም አገልግሎቱን በየጊዜው እያሰፋ ለአድማጭ ተመልካቹ እየተጋ...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአፋርኛ የቴሌቪዥን ፕሮግራምን ዛሬ ጀምሯል፡፡የፕሮግራሙ መጀመርም የሁለቱን ክልሎች ታሪካዊ ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናክር እንደሆነ ነው የተገለጸው። በመርሃ ግብሩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ...
“መጭው ጊዜ ዛሬ እየተዘጋጁ ላሉት ነው” ማልኮም ኤክስ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ሲሰረቅባት በኖረች ሀገር ፈተና መስረቅ ምናልባትም አስደንጋጭ ክስተት ላይኾን ይችላል፡፡ የፈተና ስርቆት ልምምድ ግን ያለ እጅ መንሻ ለሕዝብ አገልግሎት መስጠት ነውር የሚመስለው ትውልድ ለመፍጠር መነሻ መኾኑ አይካድም፡፡...
አምባሳደር ስለሺ በሎስ አንጀለስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ በሎስ አንጀለስ እና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱም አምባሳደር ስለሺ በኢትዮጵያ ስላሉ ሰፊ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና አጠቃላይ የሀገሪቱ የኢኮኖሚና ፖለቲካ...








