አቶ ደመቀ መኮንን እና የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር በጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ባሕር ዳር ገቡ

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሐምዛ አብዲ ባሬ በ10ኛው የጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት ባሕር ዳር መግባታቸውን የውጭ...

ኢትዮጵያዊነት ብዝኃነት፣ በነፃነት እንደተፈጠሩ በነፃነት መኖር፤ ለእሱም በኅብረት ዋጋ መክፈል እንደኾነ ርእሰ መስተዳድር ሀጅ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ርእሰ መስተዳድር ሀጅ አወል አርባ ኢትዮጵያዊነት የጋራ ታሪክ ፣ የጋራ ሕግና ባሕል ፣የጋራ መንፈስና ስብዕና ፤ከሁሉም በላይ በጋራ ተስፋ የተሳሰረ ቤተሰብ እንጂ በልዩነት ያሉ ሕዝቦች ውጤት...

መንግሥት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጠረው ግጭት በሰላም እንዲፈታ ቁርጠኛ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ...

ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ጋር ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ ከልዩ መልዕክተኛው ማይክ ሐመር ጋር ባደረጉት ውይይት...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2022 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ መሆኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2022 ከአፍሪካ ምርጥ 10 አየር መንገዶች መካከል አንደኛ ደረጃን በመያዝ ግንባር ቀደምነቱን ማስቀጠሉ ተገለጸ። እንደ ቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ ዘገባ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምቹ፣ ተመራጭና አስተማማኝ የበረራ...

የኢትዮጵያና የሱዳን የመረጃ ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አደረጉ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የሱዳን ሪፐብሊክ አቻው ጀነራል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናን ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር የሚያከናውኗቸውን ሥራዎችና ስምሪቶች አጠናክረው ለመቀጠል በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ...