ሰንደቅ ዓላማችን የነጻነታችን ቀንዲል የሉዓላዊነታችንም ማኅተም ናት!
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰንደቅ ዓላማ አንድ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ያለበትን የጽናት ደረጃ ማሳያ ነው። ለሰንደቅ ዓላማችን ያለን ክብር ሕዝብ ለሀገረ ያለውን ክብርና የሚከፍለው ዋጋ ማሳያ ነው።
ኢትዮጵያውያን በተለያየ የአስተዳደር ሥርዓት ውስጥ ብናልፍ፣...
“በደማችን ያስከበርናትን ሰንደቅ ዓላማ በላባችን ከፍ እናደርጋታለን!” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በዘመናት ሂደት ሰንደቅ ዓላማዋን አንግበው ለሉዓላዊነቷ እና ለአንድነቷ የተዋደቁ የጀግኖች ልጆች እናት ናት፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል፦
15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ...
የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የመከላከያ መሐንዲስ ዋና መምሪያ የገነባውን...
ጥቅምት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የመከላከያ መሐንዲስ ዋና መምሪያ የገነባውን የሰራዊት መኖሪያ ቤት መርቀው ከፍተዋል።
ሌተናል ጄኔራሉ የመከላከያ መሐንዲስ ዋና መምሪያ የአየር ኃይል አባላትን የመኖሪያ ቤት ችግር...
ኢትዮጵያዊቷ ንግሥት ሳባ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ተሻግራ እንደ ሀገር ንጉሥ ሰለሞንን ስትጎበኝ አሜሪካ እንደ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 10ኛው የጣና ፎረም ውይይት በሦስተኛ ቀኑ ሲቀጥል "አህጉራዊውን የሰላም እና ደኅንነት ምህዳር፤ ለችግሮች ምላሽ የመስጠት አቅምን መገምገም" በሚል የመወያያ ሃሳብ ላይ ትኩረት አድርጓል። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጣና...
❝ሁላችንም አንድ ኾነን የአፍሪካ አህጉርን የሚፈታተኑ ችግሮች ላይ መወያየትና መፍታት ተገቢ ነው❞ ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በባሕር ዳር እየተካሄደ በሚገኘው የጣና ፎረም ላይ እንዳሉት በፎረሙ የአፍሪካን ውበትና ባሕል ማየት አስደሳች እንደሆነ ተናግረዋል።
❝ሁላችንም አንድ ኾነን የአፍሪካ አህጉርን የሚፈታተኑ ችግሮች ላይ መወያየትና...








