የመጀመሪያውን ዙር የሕግ ማስከበር ዘመቻ የሚዳስስ “የእሳት ቀለበት” የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል።

ጥቅምት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ ሚኒስቴር ጥናትና ምርምር ማዕከል የወታደራዊ ንድፈ ሐሳብ ጥናት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር እና የመጽሐፉ ዝግጅት ኮሚቴ ዋና አሥተባባሪ ኮሎኔል ሙላት ደሳለኝ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ የመከላከያ ሠራዊት ቀንን በማስመልከት “የእሳት ቀለበት” በሚል የተዘጋጀው...

“ሠራዊታችን የኢትዮጵያን ኅልውና እና የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ በሚከፍለው መሥዋዕትነት በድል ወደ ግቡ እየተቃረበ ነው”፦...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ሠራዊታችን የኢትዮጵያን ኅልውና፣ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ጥቅም እና የግዛት አንድነትን ለማስጠበቅ በወደር የለሽ ጀግንነት በሚከፍለው መሥዋዕትነት በድል ላይ እየተረማመደ ወደ ግቡ እየተቃረበ ነው” ሲል የመከላከያ ሠራዊት ገልጸዋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት...

“አትንኳት፣ ኢትዮጵያ ከምንም ከማንም በላይ ናት”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/ 2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን አትንኳት መከፋቷ የሚከፋቸው፣ መነካቷ የሚያማቸው፣ እንቅልፍ የሚነሳቸው ልጆች አሏት፣ ኢትዮጵያን አትንኳት ለክብሯ ደም የሚያፈስሱላት፣ ለክብሯ አጥንት የሚከሰክሱላት፣ ሕይወት የሚገብሩላት ልጆች አሏት፡፡ ኢትዮጵያን አትንኳት ቁጣዋ ይጥላችኋል፣ ሰይፏ...

“ከኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ!” ኢትዮጵያዊያን

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትላንት ኢትዮጵያውያን የነጻነትን ዋጋ በደማቸው አስከብረዋል፤ ዛሬም እጅ አዙሩን የቅኝግዛት እየታገሉ ነው፡፡ ከትላንቱ የቀጥታ ቅኝ ግዛት እስከ ዘመነኛው የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት (ኒዎ-ኮሎኒያሊዝም) ኢትዮጵያ ለምዕራባውያን የምትመች አልኾነችም፡፡ የምዕራቡን ዓለም...

የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ

ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ቁልፍ የሚባሉ የትግራይ ከተሞችን መቆጣጠሩን ቀጥሏል። ይህንን ሲያደርግም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በከተሞች ውጊያ ሳይደረግ የህወሓትን ወታደራዊ ዐቅም ለማሽመድመድ የሚያስችል ስልት ተጠቅሟል። የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰብዓዊ የእርዳታ ተቋማት ጋር በመቀናጀት በተቆጣጠራቸው...