ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ግብሩ ገድል መለያውም ድል ነው!

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊነት ወደቁ ሲባል መነሳት፤ አበቃላቸው ሲባል ማንሰራራት ነው። ኢትዮጵያዊነት ጠፉ ሲባል መብዛት፤ ተሰበሩ ሲባል መበርታት ነው። ኢትዮጵያዊነት ከግለሰብ ፍላጎት በላይ ለሀገር፤ ከግል ጥቅም በላይ ለወገን ጥብቅና መቆም ነው።...

“ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት ለአደገኛ የፖለቲካ አጀንዳ ሲባል እየፈጠሯቸው የሚገኙ መሠረተ ቢስ ውንጀላዎችን ኢትዮጵያ ታወግዛለች”...

ከኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ፦ በምዕራባውያን የተለያዩ አካላት አማካኝነት በኢትዮጵያ ላይ የሚነዙ የሐሰት ስም ማጥፋቶችን የኢትዮጵያ መንግሥት ፈጽሞ አይታገሥም። እነዚህ አካላት ኢትዮጵያ ውስጥ የከፉ ወንጀሎች ሊፈጸሙ ይችላሉ በሚል የሕወሐትን ጊዜ ያለፈበት ፕሮፓጋንዳ እንደ በቀቀን...

በውጭ ጉዳይ ፖሊሲያችን ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያለንን አጋርነት ማጠናከር ቀዳሚ ትኩረታችን ነው…ሰርጌይ ላቭሮቭ

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሩሲያ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ቅድሚያ ከምንሰጣቸው ቁልፍ ጉዳዮች አንዱ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያለንን ሁሉን አቀፍ አጋርነት ማጠናከር ነው ሲሉ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አስታወቁ። ሚኒስትሩ የሀገሪቱን ቀጣይ...

“ምኒልክ ሰው ሠርቷል!”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አጼ ምኒልክ በሀገሬው ሰው ዘንድ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ሥልጣኔ ቀያሽ የኑባሬ ታሪኳ አዳሽ ተደርገው ይወሰዳሉ። ንጉሠ ነገሥቱ ስልጣኔ የጠማቸው መሪ ናቸው ሲባል መገለጫዎቹ ባቡር ስላስገቡ ውኃ...

አንዳንድ ምዕራባዊያን ሀገራት ኢትዮጵያ የተረጋጋች እንዳትሆን አሸባሪውን ወያኔ በማዳን ሥራ ላይ መጠመዳቸውን አሜሪካዊው የፖለቲካል...

ጥቅምት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በአፍሪካ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ጥልቅ ጥናት እና ምርምሮችን አድርገዋል። ሀገራቸው አሜሪካን ጨምሮ አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ የያዙትን ሚዛን የሳተ አካሄድ በዕውቀት እና እውነት ላይ ተመሥርተው...