የሌማት ትሩፋት በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ተደራሽ እንደሚሆን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ።

እንጅባራ: ሕዳር 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የሌማት ትሩፋት የማስጀመሪያ መርኃ ግብር...

ʺየንጉሥ ሚካኤል አሻራ፣ የረቀቀው ሙሽራ”

ባሕር ዳር: ሕዳር 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብልሆች በብልሃት ይኖራሉ፣ ጠቢባን በጥበብ ይሠራሉ፣ ለጥበብ ይኖራሉ፣ ጀግኖች በጀግንነት ይከበራሉ፣ በጀግንነት ያስከብራሉ፣ ሩቅ አሳቢዎች ዛሬ ላይ ኾነው ነገን ያበጃሉ፣ ትውልድን ያስባሉ፣ መልካም ለመልካም ሥራ ይታትራሉ፡፡ በምድር የረቀቀውን፣...

“የአማራ ክልል በሚገባው ልክ እንዳያድግ ያደረገው በኃይል አቅርቦት ላይ የተሠራው መዋቅራዊ ሥራ ነው” የኢንዱስትሪ...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እንደገለጹት፤ ቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ፓርክ የኃይል አቅርቦቱ እንዲፈታ ከፍተኛ ጥረት ተደርጎ አሁን ተስፋ ያለው ሂደት ላይ ነው። በአማራ ክልል ከጦርነት ማግስት ሕዝቡ የሚያነሳውን...

የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄዱ የኢትዮጵያን የዲጅታል ስኬት ለማሳየት መልካም አጋጣሚ እንደሚፈጥር...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አንቶኒዮ ፔድሮ ጋር በኒጀር ኒያሚ ተወያይተዋል፡፡ አንቶኒዮ ፔድሮ የዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አሥተዳደር...

አፍሪካውያን ለኢንደስትሪ ልማትና የእርስ በርስ ንግድ መጠናከር ትኩረት መስጠት እንደሚገባቸው አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኒጀር ርዕሰ መዲና ኒያሚ በተጀመረው የአፍሪካ ህብረት ልዩ ስብሰባ ላይ ባሰሙት ንግግር፥ የአፍሪካ ሀገራት በመካከላቸው ያለው ንግድ...