መንግሥት በንፁሃን ላይ የሚደረግን ጥቃት እንዲያስቆም ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡

አዲስ አበባ: ሕዳር 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ በንፁሃን ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት በተመለከተ እናት ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አንድነት ፓርቲ (ኢ.ሕ.አ.ፓ) እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መ.ኢ.አ.ድ) የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። ፓርቲዎቹ...

የግብርና ዘርፉን ለማዘመን መንግሥት የግብርና ቴክኖሎጂዎችን የማስተዋወቅ ሥራ እየሠራ መኾኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ፡ ሕዳር 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ያስመዘገበችውን የግብርና እድገት የሚያሳይ አውደ ርዕይ ተከፍቷል፡፡ በዝግጅቱ ላይ የግብርና ሚኒስትሩ ኡመር ሁሴንን ጨምሮ የክልልና የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዝግጅቱ ላይ ተገኝተው እየጎበኙ ነው። ዛሬ የሚካሄደው...

ትኩረት የሚሹት የተጓተቱ የመሥኖ ፕሮጀክቶች።

ባሕር ዳር: ሕዳር 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በመጓተት ላይ የሚገኙ አነስተኛና መካከለኛ የመሥኖ ፕሮጀክቶችን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ እየሠራ እንደሚገኝ የአማራ ክልል መሥኖና ቆላማ አካባቢዎች ቢሮ ገልጿል። የቢሮው ምክትል ኀላፊ አየልኝ መሳፍንት እንዳሉት በአማራ...

ባንኮች የግብርና ሥራን ለማዘመን የሚያግዙ ማሽኖችን መግዛት ለሚፈልጉ አርሶ አደሮች የተሳለጠ ብድር ማቅረብ እንዳለባቸው...

ባሕር ዳር: ሕዳር 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባንኮች የግብርና ሥራን ለማዘመን የሚያግዙ ማሽኖችን መግዛት ለሚፈልጉ አርሶ አደሮች የተሳለጠ ብድር ማቅረብ እንዳለባቸው ተገልጿል። ይኽ የተባለው የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር በግብርና ሜካናይዜሽን ዙሪያ ባካሄደው...

መንግሥት በአፋጣኝ የመከላካያ ሠራዊት ወደ ከተማዋ በመላክ ህይወታቸውን እንዲታደግ በምሥራቅ ወለጋ ጊዳ ያና ወረዳ...

ባሕር ዳር: ሕዳር 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ ያና ወረዳ አንገር ጉትን ከተማ ከንጋቱ 11፡30 ስዓት ጀምሮ በንጹሃን ዜጎች ላይ ተኩስ ተከፍቷል፡፡ አሚኮ በስልክ ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጭዎች “መንግሥት በአፋጣኝ የመከላካያ...