ʺሞተውም ይኖራሉ፣ አልፈውም ያኮራሉ”
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለተጨነቁት የደረሱት፣ በጨለማው ዘመን ብርሃን የኾኑት፣ ጥቁሮችን ያኮሯቸው፣ ነጮችን ያንበረከኳቸው፣ በክብር ላይ የመጡትን የቀጧቸው፣ ጭቁኖችን ያኮሯቸው፣ ቀኝ ገዢዎችን በብልሃት፣ በጥበብና በጀግንነት የጣሏቸው እምዬ ሆይ ሞት እንደምን ቻለዎ? ኀያላኑ...
“ሙስና የሥነ-ምግባር ዝቅጠት ውጤት ነው!”
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምንም እንኳን ሙስና እንደሚፈጸምበት ሁኔታ የተለያዩ ብያኔዎች ቢሰጡትም ፤ ስለሙስና ትርጉም የሰጡ ምሁራን ሙስና ማለት በግል ወይም በቡድን፣ በመሪዎች ወይም በቢሮክራቶች ሥልጣንና ኀላፊነትን መከታ በማድረግ የሕዝብን ጥቅምና ፍላጎት...
በብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የኮንስትራክሽን እና ሎጂስቲክስ ም/ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ደሜን ጨምሮ በአራት...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የኮንስትራክሽን እና ሎጂስቲክስ ም/ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ደሜን ጨምሮ በአራት ሰራተኞች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ መመስረቱን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ...
የኩፍኝ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከታህሳስ 13 ጀምሮ ሊሰጥ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኩፍኝ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ ታህሣስ 13 ጀምሮ የሚሰጥ በመሆኑ እስከ 5 ዓመት የእድሜ ክልል ያሉ ህፃናት እንዲከተቡ ጥሪ ቀርቧል፡፡
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የኩፍኝ...
በኤሌክትሪክ የብረት ማማዎች ላይ በተፈጸመ ስርቆት የ100 ሚሊዮን ብር ኪሳራ እንዳጋጠመው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል...
ባሕር ዳር፤ ታኅሳስ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2014 ዓ.ም ብቻ ከኤሌክትሪክ የብረት ማማዎች ላይ በተሰረቀ 756 ቶን ብረት የ100 ሚሊዮን ብር ኪሳራ እንዳጋጠመው በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ አስታወቀ፡፡
በዘርፉ የምሥራቅ ሪጅን...








