በሀገር አቀፍ ደረጃ ዕድሜያቸው ከ 9 ወር እስከ 5 ዓመት የኾኑ ከ15 ነጥብ 5...

አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 13/2015 ዓ.ም በተመሳሳይ በአዲስ አበባ ከ5 ዓመት በታች ለኾኑ ለ520 ሺህ ህጻናት የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት በዘመቻ እንደሚሰጥ የአዲስ አበበ ጤና ቢሮ አስታውቋል። ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ...

ወሎ የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባሕል ኮንፈረንስ እና ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እና ደሴ ከተሞች ይካሄዳል፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባሕል ፌስትቫል እና ከንፈረንስ በአዲስ አበባ ኢትዮ ኩባ ፓርክ፤ በደሴ ደግሞ መርሆ ግቢ፣ ሆጤ ስታዲየም እና ወሎ የኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ይካሄዳል ተብሏል፡፡ በጥንታዊ...

ምሁራን በእውቀት ላይ የተመሠረተ የመፍትሔ ሀሳብ በማፍለቅ በአገረ-መንግሥት ግንባታ ላይ የመሪነት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምሁራን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የመፍትሔ ሀሳብ በማፍለቅ በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ላይ የመሪነት ሚናቸውን እንዲወጡ የሰላም ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ "የሀገረ-መንግሥት ግንባታና የምሁራን ሚና" በሚል ርእሰ ጉዳይ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች፣ የምርምር ተቋማት ኃላፊዎችና...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ መደበኛ ጉባዔውን ያካሂዳል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ በነገው ዕለት በሚያካሂደው መደበኛ ጉባዔ የምክር ቤቱን 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ-ጉባኤ መርምሮ በማፅደቅ የሚጀምር ይሆናል፡፡ በተጨማሪም የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቦርድ አባላትን ሹመት መርምሮ...

የኢትዮጵያ የዐይን ባንክ እስካሁን 1 ሺህ 9 መቶ በላይ ሰዎች የዐይን ብርሃናቸው እንዲበራላቸው ማድረጉ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዐይን ባንክ ከተቋቋመበት 1995 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 1 ሺህ 943 ሰዎች የዐይን ብርሃናቸው እንዲበራላቸው ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ደምና ቲሹ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሃብታሙ ታዬ ለፋና...