“ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ”
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እምነት እና እውነት፤ ጽናት እና መስዋዕትነት ያቆሟት ሀገር፡፡ በሳል ነገሥታት፤ ሩቅ አሳቢ ሊቃውንት ሕግ መስርተው ሥርዓት አጽንተው ሀገራቸውን ልዩም ምስጢራዊም አድርገዋት አልፈዋል፡፡
ኢትዮጵያ ከቀሪው ዓለም ትለያለች ሲባል ማሳያዎቹ የበዙ...
እንኳን ለጌታችንና ለመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን እንኳን ለጌታችንና መድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጣል፡፡
በክርስቲያኖች ዘንድ እንደሚታመነው በኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ምክንያት በአምላካችን እና በአዳም ልጆች መካከል የነበረው የመለያየት ግድግዳ...
ʺተፋቅሮና ተረዳድቶ መኖርን ገንዘብ እናድርግ፣ ጥላቻን እናርቅ” ብፁዕ አቡነ አብርሃም
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅና የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ብፁዕነታቸው በመልዕክታቸው በዓሉ...
“የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ስናከብር በፍቅር እና በይቅርታ ይኹን” የአማራ ክልል የሽምግልና ሥርዓት ማኅበር...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምቱ ለጋ ቡቃያ መስከረም ሲጠባ ያብባል። በጥቅምት ያሽታል፣በኅዳር ይጎመራል። በታኅሣሥ ደግሞ ይደርቅና ይታጨዳል፣ ተወቅቶም ወደ ጎተራ ይገባል። ታኅሣሥ፤ ያረሰ ገበሬ ኹሉ የሥራውን ውጤት አይቶ የሚደሰትበት የፍስሐ ወር ነው።...
“ላሊበላ እንደ ጎል፤ ሕዝቡም እንደ ሰባ ሰገል!”
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመዳን ቀን ዛሬ ነው የተባለ ይመስላል፡፡ እልፍ ፍጡራን አልፋና ኦሜጋ የሆነውን የፈጣሪያቸውን ልደት ሊያከብሩ እልፍ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጠው ደብረ ሮሃ ገብተዋል፡፡
የበረቱት በእግራቸው የበረከት ሥራዎችን እየሠሩ ዳግማዊ ኢየሩሳሌምን ይረግጡ ዘንድ...








