የሀገር ባለውለታ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት/ንጉሰ ጎጃም ወከፋ/ !

ደብረማርቆስ: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን ታሪክ ለማወቅ የጎጃም ገዥዎችን ታሪክ መመልከት አስፈላጊ ነው፡፡ የጎጃም ሀገረ ገዥዎች ታሪክ የሚጀምረው ከደጃዝማች ዮሴዴቅ (1744 - 1749) እንደኾነ በርካታ የታሪክ ፀሐፊዎች ዘግበውታል፡፡ ዮሴዴቅ በዳግማዊ ኢያሱ ብርሃን...

ʺሙሽራዋ ተሞሽራለች፣ እልፍኙንም አስውበዋለች”

ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ዋልታዋ ተሞሽራለች፣ የሀገር አለኝታዋ ተሞሽራለች፣ የጀግኖች እናት ተሞሽራለች፣ የጥበባት አምባ ተሞሽራለች፣ የታሪክ ብራናዋ ተሞሽራለች፣ የምስጢር ባለቤቷ ተሞሽራለች፡፡ እልፍኙ ተውቧል፣ ቤተ መንግሥቱ አምሯል፡፡ ዙሪያ ገባው አጊጧል፡፡ ነገሥታቱ ያማረውን ቤተ...

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ የጋራ ልዩ...

ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቶቹ በሚያካሂዱት ልዩ ስብሰባ የ2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ የጋራ የመክፈቻ ስብሰባ ቃለጉባዔን መርምሮ በማጽደቅ እንደሚጀመር ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ በንብረት ላይ የሚጣለውን ታክስ የባለቤትነት...

ብሔራዊ የጸር ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ሥራዎችን ገመገመ።

ባሕርዳር፡ ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ የጸር ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሠራቸው ስራዎችን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ገምግሟል። እስካሁን ከኅብረተሰቡ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሙስና ወንጀል የተመለከቱ ጥቆማዎች ደርሰዋል። የጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ እንደሚያሳየው፤...

የፌዴራል መንግሥት እና ህወሓት በስምምነቱ መሰረት ከባድ መሳሪያዎችን መረካከብ ጀመሩ።

ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት አመራሮች መካከል በደቡብ አፍሪካ እና በኬኒያ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ በትናንትናው ዕለት የመጀመሪያ ዙር ከባድ መሳሪያ ርክክብ ተደርጓል። ርክክቡ ከመቐለ ከተማ 36 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ...