አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ።

ባሕርዳር፡ ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋን የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾመዋል። አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው እስከ ተሾሙበት ጊዜ ድረስ የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና...

“ጎንደር የጥምቀትን በዓል ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋለች” የከተማዋ ከንቲባ

ጎንደር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥበብና ኢትዮጵያዊነት መድመቂያ የሆነችው ጎንደር የጥምቀት በዓልን ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋለች ሲሉ የከተማዋ ከንቲባ ዘውዱ ማለደ አስታወቁ፡፡ አቶ ዘውዱ ጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን ለማስተናገድ ያደረገችውን ዝግጅት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡፡ በመግለጫቸውም የባሕል፣...

ባለፉት 6 ወራት በመከላከያ ሚኒስቴር አበረታች ተግባራት መከናወናቸውን ሚኒስትሩ አስታወቁ።

ባሕርዳር፡ ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ ሚኒስቴር ሥር በሚገኙ የተለያዩ ዘርፎችና ተቋማት ባለፉት ሥድስት ወራት የተከናወኑት ተግባራት አበረታች መኾናቸውን አብረሃም በላይ (ዶ.ር) አስታውቀዋል፡፡ የመከላከያ ሚኒስቴር በሥሩ ከሚገኙ ክፍሎች ጋር የሥድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ...

“የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ ይገኛል” ዶክተር ለገሰ ቱሉ

ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡ ዶክተር ለገሰ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት የመከላከያ...

በአፍሪካና በቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።

ባሕርዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም  (አሚኮ)በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት ጋር ተወያዩ። ሁለቱ ወገኖች በአፍሪካና ቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነትም...