ግዮን የአንድነታችን ገመድ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 5ኛው የግዮን በዓልና የፃድቁ አቡነ ዘርዓብሩክ ዓመታዊ ክብረ በዓል በታላቁ ዓባይ ወንዝ መነሻ ሰከላ ግሽ ዓባይ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡ በዓሉ በየዓመቱ በዚህ መልኩ መከበሩ በሕዝቦች መካካል መተሳሰብን፣ አንድነትን ፍቅርን...

በኅልውና ዘመቻው ለተሰው የጀግኖች ልጆች ማሳደጊያ የህፃናት መርጃ ማዕከል በጎንደር ሊገነባ ነው።

ባሕርዳር፡ ጥር 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኅልውና ዘመቻው መስዋአትነት ከፍለው ለሀገር ውለታ ለከፈሉ ጀግኖች አርበኞች ልጆቻቸውን ለማሳደግ የሚውል የህፃናት መርጃ ማዕከል ሊገነባ ነው። ነዋሪነታቸው በለንደን ሀገር የሆኑ ወ/ሮ ባንችአምላክ ይልማ ወላጆቻቸውን ለሀገር ማሰከበር ሲባል መስዋእትነት ለከፈሉ...

“ግዮን የወንዝ ቅዱስ፤ የሀገር ንጉስ”

ባሕርዳር፡ ጥር 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከአርባ ጊዜ በላይ ስሟ በመጽሃፍ ቅዱስ በመልካም ነገር ሁሉ ይነሳል የሚባልላትን ኢትዮጵያ ቀድሞ በኦሪት ዘፍጥረት ውስጥ ያስጠራት ከማህጸኗ የሚወጣው ቅዱስ ወንዝ ነው፡፡ ገነትን ከሚያጠጡ አራት አፍላጋት መካከል ግዮን አንዱ...

የግዮን በዓልን ለማክበር በርካታ እንግዶች ወደ ግሺ ዓባይ ከተማ እየገቡ ነው፡፡

ባሕር ዳር:ጥር 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግሺ ዓባይ ከተማ 5ኛውን ዙር የግዮን በዓል ለማክበር ዝግጅቷን አጠናቃለች፡፡ የታላቁን ጻድቅ የአቡነ ዘርዓ ብሩክ ዓመታዊ በዓል እና የግዮንን በዓል ለማክበር ዝግጅቱ መጠናቀቁን የሰከላ ወረዳ አስታውቋል፡፡ የሰከላ ወረዳ አሥተዳዳሪ በላይነህ...

የጎንደር ቤተሰብ!

ባሕር ዳር:ጥር 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀድሞ ነገር “እንግዳ መጥቶብኝ ያውም የጎንደር ሰው፤ ያለጤፍ እንጀራ ያለ እርጎ ማይቀምሰው” እየተባለ ነበር የሚዘፈንለት፡፡ ጎንደሬ እንግዳ ሲኾን “ጎንደሬ ገደርዳሬ” ቢባልም እንግዳ ሲቀበል ግን “አፈር ስኾን” እያለ ነው፡፡ ይኽ...