“የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ዋና ዓላማ ሰላም የኾነችና ለዜጎች የምትመች ኢትዮጵያን መገንባት ነው” ኮሚሽነር መላኩ...

ባሕርዳር:የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለብዙ መልክ ናት። ሕዝቦቿም ከጠበቀ አንድነት ተቀድተው በመዋሃድ እንደ አለላ ቀለም ደምቀው የሚኖሩ ናቸው። ይህንን የአንድነት እሴት ለመናድ የፈለጉ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶች በየዘመናቱ ቢነሱም ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያ ግን ለክፉው...

“የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሠራርን እንዲተገብሩ አድርጓል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል

አዲስ አበባ: የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይናንስ ተቋማት የአምራች ኢንዱስትሪውን በመደገፍ በኩል የሚጫወቱት ሚና በሚል ርእሰ ጉዳይ በአዲስ አበባ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በመድረኩ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ለወራት ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ...

“ያን ጊዜ ከተማዋን ዋይታ ሞላት፣ የደም ጎርፍ አጥለቀለቃትʺ

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ያን ጊዜ ከተማዋን ዋይታ ሞላት፣ የደም ጎርፍ አጥለቀለቃትʺ ከተማዋ በዋይታ ተሞላች፣ በለቅሶ ተናጠች፣ በተኩስ ድምጽ ተጨነቀች፣ የደም ጎርፍ አጥለቀለቃት፣ የንፁሐን ሬሳ ከበባት፡፡ ጨካኝ እጆች ንፁሐንን ገደሏቸው፣ መከራውን አጸኑባቸው፤ እንደ...

ʺቅኝ ገዢዎች ሲበታትኗቸው፣ ኢትዮጵያ ሰበሰበቻቸው”

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቁሮችን በነጻነት ወለደቻቸው፣ ከጨለማው ዘመን ወደ ብርሃን መራቻቸው፣ የተበተኑትን ሰበሰበቻቸው፣ ተስፋ ያጡትን ተስፋ ኾነቻቸው፣ ጥቁር ሁሉ ኃያል እንደኾነ አሳየቻቸው፡፡ ጥቁሮች ሁሉ እናታችን ይሏታል፣ ከዓለም ፊት በኩራት ይራመዱባታል፡፡ ስሟን...

“ኢንዶኔዥያዊያን ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ለመጎብኘት ዝግጁ ናቸው” የኢንዶኔዥያ አምባሣደር

ደባርቅ:ጥር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፣በጅቡቲና በአፍሪካ ኅብረት የኢንዶኔዥያ ሪፐብሊክ አምባሣደር አል ቡስይራ ባስኑር የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ጎብኝተዋል። አምባሣደሩ የፓርኩን ተፈጥሯዊ ገጽታ ከተመለከቱ በኋላ በሰጡት አስተያየት "ሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ። በኢትዮጵያ...