“ዝክረ ዓድዋ በዓመት አንድ ቀን ብቻ ሳይኾን ዘላቂ ሀገራዊ እሴት እንዲኾን የብዙሃን መገናኛ ተቋማት...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል ከቀሪው ዓለም ለኢትዮጵያዊያን የተለየ የሚያደርገው ነጻነታቸውን ያገኙበት ድል ሳይኾን ነጻነታቸውን ጠብቀወ የዘለቁበት ድል መኾኑ ነው፡፡ በዘመነ ቅኝ ግዛት ከ50 በላይ ይደርሱ ከነበሩት የአፍሪካ ሀገራት መካከል የቅኝ...

“ኢትዮጵያ በፓኪስታን ኢምባሲዋን በከፈተች በ6 ወር ውስጥ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ አከናውናለች፡፡” በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር

ባሕርዳር: የካቲት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በፓኪስታን ኢምባሲዋን በከፈተች በ6 ወር ውስጥ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ ማከናወኗን በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር አምባሳደር ጀማል በክር ተናገሩ፡፡ 80 የንግድ እና ኢንቨስትመንት ቡደን ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋል ብለዋል። አምባሳደር ጀማል...

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በመላ ሀገሪቱ በወጣለት ፕሮግራም መሠረት ተከብሯል። ለዚህ ስኬት አስተዋጽዖ ያደረጉትን አካላት ሁሉ መንግሥት ያመሰግናል። 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል ያለፈውን ታሪክ በሚያዘክር፣ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጸና፣ የሀገር ግንባታንም በሚያጠናክር መልኩ እንዲከበር መንግሥት...

“እምዬ እንዳሉት ወረኢሉ ላይ ከተን ውለናል”

ደሴ:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እርሳቸው ዓዋጅ ባስነገሩበት፣ ከተህ ወረኢሉ ጠብቀኝ ባሉበት፣ የሀገሬ ሰው ጉልበት ያለህ በጉልበትህ ፣ ጉልበት የሌለህ በጸሎትህ እርዳኝ ብለው ባወጁበት፣ ወስልተህ የቀረህ ትጣላኛለህ አልምርህም ብለው ቃል በሠጡበት፣ ቃልም በተቀበሉበት ዘመን ባንኖርም፣...

“የዓድዋ ድል የሚነግረን ብስለትን፣ ማስተዋልን፣ ጀግንነትን እና ታሪክን የማስቀጠል ትሩፋትን ነው” የሙሉዓለም የባሕል ማዕከል...

ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሙሉዓለም የባሕል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ገብረማርያም ይርጋ 127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ስናከብር ለጥቁር ሕዝቦች ብርሃን የፈነጠቀበት መኾኑን እያሰብን ነው ብለዋል። የዓድዋ ድል የሚነግረን ስክነትን፣ ብስለትን፣ ማስተዋልን፣ ጀግንነትንና...