“በ175 ጥቆማዎች ላይ ምርመራ በማድረግ በሰማንያ አንዱ ላይ የክስ መዝገብ አደራጅተናል።” ብሔራዊ የጸረ-ሙስና አስተባባሪ...

ባሕርዳር: የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ የጸረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ በ175 ጥቆማዎች ላይ ምርመራ በማድረግ በሰማንያ አንዱ ላይ የክስ መዝገብ ማደራጀቱን የኮሚቴው ሰብሳቢና የብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የብሔራዊና የክልል የጸረ-ሙስና ኮሚቴ...

“የሴቶች አጀንዳ የሕዝብ ጉዳይ እንዲኾን የሚሠራ ጠንካራ ማኅበር ያስፈልጋል” ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ባሕርዳር: የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች አጀንዳ የሕዝብ ጉዳይ እንዲኾን የሚሠራ ዕውቀትና ልምድ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለዚህ ዓላማ የሚያስተባብር ጠንካራ ማኅበር እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቷ ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት...

ʺየድል ታሪክ መግለጫ፣ የነገሥታት መቀመጫ”

ባሕርዳር: የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እምዬ እና እቴጌ በክብር ተቀምጠውበታል፣ መሳፍንቱና መኳንንቱ በግርማ ኖረውበታል፣ የጦር አበጋዞች፣ የእልፍኝ አስከልካዮች፣ ዓለም አጫዋቾች፣ ጦረኞች ከትመውበታል። የአምባሰል ተራራዎች እንደ ታማኝ ጦረኞች በኩራት ቆመው ያስጌጡታል፤ እንደ ክብር ካባ ያስውቡታል፣...

የኢትዮጵያ አየርመንገድ የሴቶች ቀንን በማስመልከት ሙሉ በሙሉ በሴቶች የሚመራ በረራ አደረገ።

ባሕርዳር:የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሴቶች ቀንን በማስመልከት ሙሉ በሙሉ በሴቶች የሚመራ በረራ አደረገ። አየር መንገዱ ወደ ዛንዚባር የሚያደረገውን በረራ ከዋና አብራሪዋ ጀምሮ ረዳት አብራሪ፣ የበረራ አስተናጋጆች እና ቴክኒሽያኖች ሴቶች ናቸው። ከዚህም ባለፈ የአየር...

ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ለአዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላለፉ።

ባሕርዳር: የካቲት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በቅርቡ በናይጄሪያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቦላ ቲኑቡ ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ምርጫው በኢትዮጵያ እና በናይጄሪያ መካከል ያለውን...