“የስማርት ሲቲ ትግበራን ዕውን ለማድረግ የነቃ አመራርና ስልጡን ማኅበረሰብ መፍጠርን ይጠይቃል” ረዳት ፕሮፌሰር ዳንኤል...
ባሕር ዳር:መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የከተሞችን ዝምንና በማሳደግ ለነዋሪዎች ምቹና ተመራጭ በማድረግ ረገድ ቴክኖሎጅን የተላመደ አሠራር ላይ ትኩረት ስለመደረጉ ይነገራል፡፡
እንደ ሀገር "በከተሞች ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት አለመዘርጋቱ፣ በፕላን እንዲመሩ ምቹ ሁኔታዎች አለመፈጠራቸውና በከተሞች ዕድገት...
20 ኢንቨስተሮች በስኳር ኢንዱስትሪ ለመሰማራት ፍላጎት አሳይተዋል።
ባሕር ዳር:መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችና የውጭ አገር ኢንቨስተሮች ወደ ግል ሴክተር የሚዞሩ ስምንት የስኳር ፋብሪካዎችን በመግዛት በዘርፉ ላይ ለመሰማራት ፍላጎት ማሳየታቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በሚኒስቴሩ የለውጥ ሥራዎች አማካሪ ወይዘሪት ሂንጃት ሻሚል ለኢትዮጵያ...
በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት አንድ ሚሊዮን ዮሮ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር:መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሠዎች ለሠዎች በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት አንድ ሚሊዮን ዮሮ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ በአማራ እና በአፋር ለሚገኙ 12 ሆስፒታሎች እና 10 ጤና ጣቢያዎች የሚሰራጭ ድጋፍ አድርጓል።
የሠዎች ለሠዎች ሀገር አቀፍ...
ባለፉት ስድስት ወራት በግብርናው ዘርፍ አበረታች ለውጦች መታየታቸውን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛው ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ሲቀጥል የፈጻሚ ተቋማት ኀላፊዎች ከምክር ቤት አባላት ለተነሡ ጥያቄዎች ምላሽ እየሠጡ ነው።...
ዶክተር ሊያ ታደሰ በጤና ልማት ዘርፍ በሴት አመራርነት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ዕውቅና አገኙ።
ባሕርዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በጤና ልማት ዘርፍ በሴት አመራርነት ላበረከቱት አስተዋጽኦ በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው በአፍሪካ ዓለም አቀፍ የጤና አጀንዳ ኮንፈረንስ (AHAIC) 2023 ላይ ዕውቅና ተሰጣቸው።
ሚኒስትሯ በሩዋንዳ ኪጋሊ በትላንትናው ዕለት...








