የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎችን በአግባቡ መከወን የሚያስችል መዋቅር ለማጠናከር ከስምምነት...

ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የስድስት ወር አፈፃፀም ላይ ባካሄዱት ውይይት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎችን በአግባቡ መከወን የሚያስችል መዋቅር ለማጠናከር ከስምምነት ደርሰዋል። አመራሮቹ በፓርቲው የስድስት ወራት አፈፃፀም ላይ ሲያካሂዱ የነበረውን...

በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑካን ቡድን በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ኅብረት...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑካን ቡድን በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ኅብረት (IPU) ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። አፈ-ጉባኤው በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ሰላምና ደኅንነትን ማስፈን ለዲሞክራሲ ለእድገትና...

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የ6 ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያዩ ነው።

ባሕርዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የስድስት ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፥ ብልጽግና ፓርቲ በአንደኛ ጉባኤው ያሳለፋቸውን ውሳኔዎችና በምርጫ ለሕዝቡ የገባውን...

“በአማራ ክልል 757 ሺህ ወገኖችን ከዓይነ ሥውርነት መታደግ ተችሏል” የክልሉ ጤና ቢሮ

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትራኮማ በሽታ ምክንያት የዓይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ችግር ተጠቂ ለሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ያለመ መድረክ በባሕርዳር እየተካሄደ ነው። በአማራ ክልል አሁንም ድረስ የትራኮማ በሽታ...

ለሽግግር ፍትህ ውጤታማነት በመድረኮች በመገኘት ዜጎች የድርሻቸውን እንዲያበረክቱ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሽግግር ፍትህ ስርዓትን መተግበር ለሰብአዊ መብቶች መከበርና ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ እጅግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት የተፈጸሙ ጉልህ የሰብአዊ...